Saturday 9 August 2014

There Goes the Neighborhood, Thanks to Gentrification

by Abigail Mariam Harvard Political Review
A brand new Whole Foods at the end of the street. High-rise condos built alongside subsidized housing projects. Groundbreaking for a mega athletic stadium in the neighborhood.
Each of these new additions to low-income and previously neglected neighborhoods trigger accusations of gentrification. Though multiple definitions are used to describe this phenomenon, gentrification occurs essentially when higher income actors enter low income areas and reduce potential for low-income interests to remain.
Given the migration of the global population toward cities, gentrification has caused concern among urban residents internationally. While gentrification apologists often hail how it promotes urban revitalization, they neglect to highlight how displacement and the threat of displacement pose risks to native low-income residents. These residents are often left to represent their own interests through local mobilization and advocacy.
Gentle Gentrification? Maybe Not
Some perspectives of gentrification in American cities suggest that the processes’ negative effects on low-income neighborhoods have been overstated. According to a November 2013report from the Federal Bank of Cleveland, gentrification may not be linked to the exodus of low-income residents in a neighborhood, and may in fact benefit longtime low income residents. The report’s dismissal of gentrification’s connection to displacement echoes several academic studies of gentrification, including Joseph Vigdor’s landmark 2002 study of Boston neighborhoods in the 1970’s and 1980’s, in which the increase of neighborhood income was associated with an increase in poorer residents’ income. Its data suggested gentrification may actually improve low-income residents’ quality of life by increasing access to employment or improved neighborhood conditions and amenities, making it a rallying point for many proponents.
As optimistic as the data may be, these reports mask how these neighborhood changes are harmful to low-income residents. Tom Slater’s 2009 article articulates how gentrification leads to one element of urban planner Peter Marcuse’s original definition of displacement: conditions that prevent future low-income residents from living in a neighborhood.
Displacement in Boston, America’s #1 Urban Gentrifier
With 61% of low-price neighborhoods undergoing gentrification, Boston has become America’s top gentrifying city, according to the 2013 report referenced above. One major factor driving this has been a decline in affordability of different properties for low-income residents in the last 10 years, says Tim Davis, Senior Research Fellow at the UMass Boston Center for Social Policy. This decline in affordability is caused by both “classic gentrification,” in which higher-income residents move into neighborhoods, and the early-2000’s “sub-prime lending bubble” which led to an inflation in real estate prices that forced existing neighborhood residents to pay a larger share of their income toward housing.
“It was capital that moved in, but not necessarily higher-income families” said Davis in an interview with the HPR. In addition to a decline in affordability, less housing stock has been affordable for low-income populations as a result of higher-income interests entering the neighborhood, which is happening in “about two thirds of Boston’s neighborhoods,” says Kevin McColl, a policy adviser with the Department of Neighborhood Development for the City of Boston during an interview with the HPR. McColl notes that as the housing stock has become less available, both low-income and middle-income residents have been put at risk of displacement in neighborhoods. Middle-income residents are newly vulnerable in longtime gentrified neighborhoods in which low-income residents have already been displaced, such as the South End.
Some of the neighborhoods with the highest risk of gentrification include Chinatown and areas in the South End and South Boston, as shown in this figure.Some of the neighborhoods with the highest risk of gentrification
In response to threats of displacement, many neighborhood advocacy groups have begun to organize low-income residents, such as the Chinese Progressive Association and the Codman Square Neighborhood Development Corporation. These organizations have developed campaigns to advocate for residents’ ability to keep their housing, such as the CPA’s Chinese Stabilization Campaign, and are a critical conduit for residents attempting to counteract gentrifying forces in their neighborhoods.
“Even if they can’t stop gentrification completely, [community organizations] have the ability and some resources to help some families and some communities continue,” says Davis. Sheila Dillon, Chief and Director of the Department of Neighborhood Development for the City of Boston, agrees with Davis in emphasizing that communities would lose an essential tool for visibility and advocacy without local groups who mobilize and engage residents to fight for their housing. “City-wide coalitions are helping neighborhood efforts to use their voice,” she told the HPR in an interview, “and I think that without their voice, we are going to end up with neighborhoods that are going to lose their diversity, that are going to lose certainly some of their local identity.” Organizations that are willing to advocate on behalf of these communities have been essential to the preservation of low-income interests in these areas in the face of gentrification.
Copa Pra Quem? Gentrification via the World Cup in São Paulo
Threats of displacement via gentrification know no national borders, and low-income communities in São Paulo have similarly sought to organize to protect their ability to reside in the city. With a population of nearly 11 million residents in a metropolitan area that’s only growing, São Paulo is home to many low-income residents who make due with whatever housing  they can find, giving rise to the low-income squatter communities.
However, the contestation of their squatting occurs most often when that land gains value, as has been the case in the Itaquera neighborhood on the eastern periphery of São Paulo. An hour’s drive out of downtown São Paulo, Itaquera is characterized by the low wages and high crime rates that are pervasive in poor communities. As the site of the construction of the World Cup stadium, Itaquera saw an increased level of investment in the few years preceding the 2014 World Cup, which threatened the residents of the Coumunidade de Paz, or the Peace Community—a low-income community established under a bridge about one mile away—with displacement. risk for displacement
The Comunidade da Paz first encountered serious risk for displacement in 2011 when notified of the city’s plan to reclaim their public land, according to Drancy Silva, a resident community organizer for the Comunidade de Paz. “We were going to be kicked out and left out with nothing” said Silva.* “It was then that we started getting organized in the community and went after the public defender’s office to fight for our right to stay.” According to Silva, the city’s secretary of housing then came to register each of the 377 families living there at the time.
Following local and international media picking up this story, the Comunidade has not only been able to remain in their area but has also negotiated with the city to provide them with utilities, such as water. Some families living in areas prone to flooding along a surrounding creek have also been given the option to relocate to public housing elsewhere in the city.
Despite this community’s successful attempts to fight against gentrifying forces of displacement and remain in their homes, the threat of future displacement still looms over residents. As Silva said, “The price of the land increased a lot, and we are in a very strategic location near the stadium. So, I do not know if we are going to be here five years from now.” An area with previously little investment, Itaquera may become a new location for development and expansion in São Paulo, giving low-income communities like the Comunidade da Paz the responsibility to fight for their ability to stay where they live.
A discussion of gentrification’s possible benefits ought to acknowledge the substantial impact displacement of all kinds has on low-income residents. As low-income residents’ mobilization efforts can attest, even the threat of displacement can be damaging to residents’ lives. Although gentrification may promote elements of urban renewal, it is crucial that policymakers and urban planners address how gentrification forces low-income urban residents to fight to keep their stake in our cities.
*Special thanks to Glenda de la Fuente for translating Drancy Silva’s interview from Portuguese.

Redone Hussein humiliated in DC « Ethiopia: A voice for the voiceless

Redone Hussein humiliated in DC « Ethiopia: A voice for the voiceless

The Ethiopian bloggers charged as terrorists

A group of journalists and bloggers known as the Zone Nine collective have felt the full force of a government media crackdown. With their colleagues imprisoned awaiting trial they took over Six members of Ethiopia’s blogging collective and three journalists, known as Zone Nine, are facing terrorism charges. In an alleged plot to “destabilise the nation” they stand accused of having links to banned rebel group Ginbot 7 and planning attacks.
The group have been imprisoned since April, with critics accusing the government of making unnecessary delays to the trial at their expense. There have been seven hearings and it emerged that the latest, due to be held this week, would be postponed until 20 August.
The Zone Nine mantra is “we blog because we care”. They became known for criticising the government and its policies. Last month, their colleagues mobilised online campaigners, asking them to use the hashtag #FreeZone9Bloggers to protest in favour of their release.
Freedom activists have criticised the detention of the bloggers. Responding to the court issuing the terror charge on the 18 July, Human Rights Watch said Ethiopia is making a “mockery of its own judicial system” and “hiding behind an abusive anti-terrorism law.”
A sustained government crackdown has crippled Ethiopia’s independent press and a briefly “thriving and energetic blogosphere” has been silenced by government censorship, says blogging website global voices. Freedom House categorises Ethiopia’s press as “not free”.
We invited two members of the blogging collective, Soliyana Shimeles and Endalk Chala to takeover @guardianafrica to answer your questions. Where does the case stand? How do they cope with censorship? And what do they hope for the future?

የመከላከያ ሰራዊት አባላት ለመለስ ፋውንዴሽን ገንዘብ እንዲያዋጡ መጠየቃቸውን ተቃወሙ

ነሃሴ ፪(ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት የመከላከያ ምንጮች እንደገለጹት የሰራዊቱ አባላት ለመለስ ፋውንዴሽን ገንዘብ እንዲያዋጡ በተጠየቁበት ወቅት ተቃውሞ
አሰምተዋል። በባድሜ አካባቢ የሰፈሩት የመከላከያ አባላት በደሞዝ ክፍያ ሳምንት መነሻው 200 ብር ሆኖ በየደረጃው ያሉ ወታደሮች እንደ ማእረጋቸውና ደሞዝ መጠናቸው
እንዲከፍሉ ሲጠየቁ፣ የሰራዊቱ አባላት ደሞዛችን አይቆረጥም በማለት ተቃውሞ አሰምተዋል።
ደሞዝ ከፋዮቹ ከላይ የመጣ መመሪያ ነው በሚል ሊያግባቡዋቸው ቢሞክሩም የሰራዊቱ አባላት ፈቃደኞች ሳይሆኑ ቀርተዋል። አንድ የ3ኛ ሻለቃ አንደኛ ጋንታ አባል የሆነ ወታደር
አመጹን መርተሃል ተብሎ ሊታሰር ሲል አምልጦ እስከነመሳሪያው ተከዜ ውስጥ ገብቶ መሞቱ ታውቋል። ይህንን ተከትሎ መጠናኛ ብጥብጥ መነሳቱን ምንጮች አክለው ገልጸዋል።
በአሁኑ ሰአት ውጥረቱ እንዳለ ሲሆን፣ ከመከላከያ እየጠፉ የሚሄዱትም ቁጥራቸው እየጨመረ ነው።
ባለፉት 3 ቀናት መከላከያን ጥሎ የጠፋ አንድ  ወታደር እንደገለጸው፣ ሰራዊቱ በከፍተኛ ምሬት ውስጥ እንደሚገኝና የሚከዳው ሰራዊት ቁጥርም ከፍተኛ መሆኑን ተናግሯል። በተከዜ
አካባቢ በሚካሄደው የኮንትሮባንድ ንግድ የአንድ አካባቢ ሰዎች የሆኑ የመከላከያ አዛዦች እየተጠቀሙ ነው የሚለው አባሉ፣ ከእነሱ ውጭ ያለው የመከላከያ አባል በችጋር እየተጠበሰ
ባለበት ወቅት ለመለስ ፋውንዴሽን በሚል እንደገና መዋጮ መጠየቁ ብዙዎችን ስሜት የረበሸ ሆኗል ብሎአል።
እነሱ ተጨማሪ ገቢ አላቸው፣ እኛ ግን የምትሰጠንን ደሞዝ እንኳ ቆጥበን ለቤተሰቦቻችን እንዳንረዳ በመዋጮ እና በሰበብ አስባብ ይወስዱብናል ሲል ተናግሯል።
በኢትዮጵያ በወታደራዊ አዛዦችና በተራው ሰራዊት መካከል ከፍተኛ የሆነ የኑሮ ልዩነት አለ። አብዛኞቹ የመከላከያ መኮንኖች የህወሃት አባላት ሲሆኑ፣ በአዲስ አበባ እና በኢትዮጵያ
ዋና ዋና ከተሞች ዘመናዊ ቪላዎችንና ፎቆችን ሰርተው በወር በመቶሺዎች የሚቆጠር የኪራይ ገቢ ያገኛሉ።  በአገሪቱ ውስጥ የሚካሄደውን የኮንትሮባንድ ንግድ የሚያስፈጽሙት፣
በመከላከያ ስም ያለቀረጥ የሚያስገቡዋቸውን እቃዎች በርካሽ በመሸጥ ህጋዊዎቹን ነጋዴዎች እያከሰሩ ከስራ ውጭ እያደረጉዋቸው መሆኑን በርካታ ነጋዴዎች ለኢሳት ይናገራሉ።

Friday 8 August 2014

Hailemariam Desalegn in Hiding

August 8, 2014
by Fanta Kiros
Washington DC – This week, more than 90 US companies attended the U.S-African Summit in Washington, DC. During the meeting, President Obama announced that American companies — many with trade assistance from the US Export-Import Bank — are declaring new deals across Africa in clean energy, aviation, banking, and construction. These deals are estimated to be worth more than $14 billion. US Companies such as Black Rock, Coca Cola, GE, and Marriott Hotels are a few of the companies that publicized their interest in the African investments. According to Bloomberg News, there is a five-year, $7 billion Power Africa initiative for six countries — pending approval for US congress based on good governance. Ethiopia is supposed to get a piece of this action.Ethiopian Prime Minster Hailemariam Desalegn in Hiding
Obama also announced additional commitment by the private sector. Organizations like The World Bank, and countries like Sweden, pitched in to come up with a combined total of $26 billion to the Power Africa initiative.
But Ethiopia’s prime minister was nowhere to be found.
The bad news started for Hailemariam when Azusa Pacific University in California withdrew an even honoring him, after a protest was lodged to the university’s administration by Abebe Gellaw and Global Alliance for the Rights of Ethiopians.
Like most the other 40 African leaders, Prime Minster Hailemariam Desalegn Boshe and the first Lady Roman Tesfaye flew into Andrews Air Force base. However, the big mystery this week among the Ethiopians in the Washington DC area is the location of the prime minster of Ethiopia.
Ethiopian activists in DC Metro Area have been searching for him. They even set up a hotline for anyone to report his whereabouts to them. Unlike the other African embassies, there was no official dinner party held so far in the honor of the Prime Minster at the Ethiopian Embassy in Washington DC.
According to a State Department source, the US government had anticipated a major demonstration against Hailemariam and made preparations with local law enforcement agencies expecting thousands of protestors. While other African nations are flying their flags at various hotels they are staying, no Washington area hotel is flying the Ethiopian flag. There is a speculation that he is hiding at a US government guest house, or the Inter-Continental.
On the opening day of the U.S.-Africa Summit, over 1,500 Ethiopians staged a demonstration outside the meeting. Outside the World Bank, they were joined by protesters from Congo, Burundi and other countries.
Two years ago, on May 18, 2012, there was similar protest against the Prime Minster from Ethiopia. The “Arrest Meles Zenawi” demonstration was held outside the Washington Ronald Reagan Center where an Ethiopian activists Abebe Gellaw shouted “Freedom” in room full of US official and three African leaders. On the other side of the street, there were a small group of individuals who show support for Meles. This time there were no pro-government demonstrators for Hailemariam.
Ethiopians activists have forced the government officials who came from Ethiopia to attend the U.S.-Africa Summit into hiding or keep a low profile. A week before the U.S.-Africa Summit was opened, Ethiopians had confronted ruling party officials in Houston and Los Angeles where they tried to hold meetings with potential investors. Hailemariam had canceled his scheduled appearances in both cities. A few days ago, the Minister of Commerce, Kebede Chane, was chased out of Laliebela Ethiopian Restaurant in Washington DC. On Thursday, the Minster of Information, Redwan Hussien, has been confronted byEthiopian activists at a shopping center in Arlington, Virginia.Ethiopian opposition leader Adargachew Tsige
Since Ethiopian opposition leader Adargachew Tsige, who travels with a British passport, abducted by Ethiopian security agents at Sanna’a International airport in Yemen, the anger against regime has re-intensified.
It was not only the Ethiopia government officials who are trying to keep under the radar. Mohammed Al Amoudi, who is in town for the Summit, did not show his face anywhere. The Diaspora Investment Forum planned by Zemedneh Negatu of Ernest & Young in Washington DC was also canceled.
As the state terror intensifies against journalists, bloggers, and opposition leaders in Ethiopia, angry and frustrated Ethiopians around the world are hunting and confronting Ethiopian regime officials who are responsible for the repression.
Email: Fanta.Kiros@gmail.com

Thursday 7 August 2014

የመለስ "ትሩፋቶች" - መጽሃፍ ቅኝት

(በክንፉ አሰፋ)
 ደራሲ፣ ኤርምያስ ለገሰ
 ብዛት፣ 406 ገጾች
 አሳታሚ፣ ነጻነት አሳታሚ ድርጅት
እንደ መንደርደርያ
በስፋት ሲወራለት የነበረውን ይህን መጽሃፍ ሙኒክ-ጀርመን ላይ ገዝቼ ለማንበብ እያፈላለግኩ ሳለሁ፤ አንድ ወዳጄ
ይዞት አየሁ። የደበዘዘ የመለስ ፎቶ ያለበትን ይህንን መጽሃፍ የኦስሎው አበበ እጅ ላይ ነበር። ገና ሰላምታ ሳንለዋወጥ ነበር
መጽሃፉን ከእጁ ላይ የነጠቅኩት። ታማኝ በየነም እዚያው አብሮን ስለነበር አስተያየቱን ጣል አደረገ። "መነበብ ያለበት
መጽሃፍ" እንደሆነ አበክሮ ነገረኝ። ታማኝ ኢትዮጵያን የሚመለከቱ መጻህፍት በሙሉ እንደማያመልጡት አውቃለሁ።
በዚህ አዲስ መጽሃፍ ላይ አንዳች አዲስ ነገር እንደሚኖር ከንግግሩ ለመረዳት አያዳግትም።
የመጽሃፉ መታተም ወሬ እንደተሰማ በደራሲው በአቶ ኤርምያስ ለገሰ ላይ የድጋፍና የተቀውሞ ድምጾች ከሁለት
ጫፎች ይሰሙ እንደነበር አስተውያለሁ። ሁለቱም ጫፎች ለክርክራቸው የየራሳቸው መከራከርያ ነጥቦች ቢኖራቸውም
መደምደሚያቸው አንዱ-ካንዱ ሚዛን የሚደፉ ሆነው አላገኘኋቸሁም። ማየት የሚገባን የጫነውን ሳይሆን ጭነቱን ነው
እንዲሉ፣ መልዕክተኛውን ሳይሆን ይልቁንም መልዕክቱን አንብቦ የራስ ፍርድ መስጠቱ የሚመረጥ ይሆናል። ማንበብ
ከጉዳቱ ጥቅሙ ነው የሚያመዝን። መረጃ ሁሉ አይናቅም። የብዙዎቻችን ችግር ከታማኞቻቸን የምናገኘውን መረጃ ብቻ
ይዘን በዚያ ቁንጽል መረጃ ተንተርሰን ውሳኔ ለመስጠት መሞከራችን ይመስለኛል። ያ ስውዬ እንዳለው ማንበብ ሙሉ ሰው
ያደርጋል። የኮ/ል መንግስቱን፣ የሻምበል ፍቅረስላሴን እንዲሁም የበረከት ስማዖንን መጽሃፍትስ ገዝተን አንብበን የለ?
እንደዚህ አይነቶቹ መጻህፍቶች ሙሉ ሰው እንኳ ባያደርጉን ሚዛናዊ እንድንሆን ይረዱናል።
***
መጽሃፉ ሲገለጥ
 በንዑስ ርዕስ "ባለቤት አልባ ከተማ" ተብሎ የተሰየመውን "የመለስ 'ትሮፋቶች'" እነሆ አነበብኩት..
ደራሲው፣ ኤርምያስ ለገሰ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሂሳብ ትምህርት የባችለር ዲግሪውን እንደያዘ መከላከያ ሚ/ር
ውስጥ ተቀጥሮ ዝዋይ በሚገኘው የመከላከያ ኮሌጅ ከፍተኛ መኮንኖችን ለማሰልጠን ተጓዘ። በካምፑ ያሉ አብዛኞቹ
መኮንኖች ከአምስትኛ ክፍል ያልዘለሉ እንደሆኑም በገጽ 209 ያስነብበናል። ወጣቱ ካድሬ እነዚያን መሃይም መኮንኖች
የተፈጥሮ ሳይንስ ሊያስተምራቸው እንዳልሄደ ግልጽ ነው። ከጳጳሱ በላይ ካቶሊክ... እንዲሉ ከበረሃ የመጡ ነባር ታጋዮችን
የድል አጥቢያው ካድሬ የራሳቸውን ርዕዮተ-አለም ሊለቅባቸው መሄዱ ደግሞ የበለጠ ግርታ ይፈጥራል።
ደራሲው የአብዮታዊ ዲሞክራሲን ወንጌል የተቀበለው የአራት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ነበር። እዚያ በተማሪ ስም
ተመድቦ የሚሰራ ሰላይ ካድሬ ይህንን የቅጥፈት ፍልስፍና ሰብኮ እንዳጠመቀው በገጽ 192 ላይ አስፍሯል። በአራት ኪሎ
ቆይታው ከሂሳብ ትምህርቱ ጎን ለጎን ቀዩዋን መጽሃፍ ሲበላት ከርሞ ኖሮ፤ የህወሃት ሃዋርያ ሆኖ እነሆ ወንጌሉን ሊሰብክ
ተሰማርቷል።
1 | ገ ጽይህንን ለማድረግ ታድያ አብዮታዊ ዲሞክራሲን በስሱ ሳይሆን እስከ አንገቱ ድረስ መጋት ይኖርበታል። የድርጅቱ
አይነተኛ ርእዮተ-አለም የሆነውን የባንቱስታን የክልል አገዛዝ እና የዘር ፖለቲካን አቡክቶ ማብሰል ይጠበቅበታል። ከፍ ሲል
ደግሞ ኢህአዴግኛ ቋንቋ መናገር የግድ ይሆንበታል - መስፈርቱን ለሟሟላት። በገጽ 327 ላይ አብዮታዊ ዲሞክራሲን ቀጥ
አድርጎ ሰላቆመው ምሰሶ ሲገልጽ፤ "በራስ ያላመኑበትን ነገር መናገር - ለህሊና የሚከብድ" ብሎታል። አለፍ በሎም እንደ
ሂትለሩ ጎብልስ ውሸትን እየደጋገሙ ህዝብን ለማሳመን መሞከር (ገጽ 389) እንደሆነ ይነግረናል።
ወትሮውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ወደ ኢህአዴግ ጎራ የሚገባ ተማሪ በማህበራዊ ኑሮው ላይ ምን ያህል
አደጋ እንደሚጋረጥበት በውስጡ ያለፍነው የምናውቀው ጉዳይ ነው። አንድ ተማሪ ኢህአዴግ አባል ከሆነ መጀመርያ
ከህብረተሰቡ ጋር ይራራቃል። ከዚያ ከመርህ ጋር ይጋጫል። በመጨረሻም ከራሱ ጋር ይጣላል።
ኤርምያስ ያውም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ሆኖ ለኢህአዴግ በካድሬነት የመጠመቁ ስሜት ከምን ሊመጣ እንደቻለ
ለማወቅ ያጓጓል። በመጽሃፉ ውስጥ ይህቺን ጉዳይ እንደዋዛ ሳይጠቅሳት አልፏል። በአብዮታዊ ዲሞክራሲ፣ አንድ እና አንድ
ሶስት ነው የሚሆነው። እንደሁኔታው አራትም አምስትም ሊሆን ይችላል።
ወጣቱ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ካድሬ መሆን ደግሞ በሂሳብ ትምህርት አንድ ሲደመር አንድ ሁለት ነው የሚለውን
ስሌት ለድርድር ማቅረብ ግድ ይለዋል። እዚያ መርህ እና እውነት የሚባል ነገር አይሰራም። ይህንን ደግሞ ኤርምያስ ራሱ
በመጽሃፉ ውስጥ ባነሳቸው ርዕሶች ሁሉ ያረጋግጥልናል። "ከኢህአዴግ ጋር ያቆራረጠኝ ከራሴም ጋር ቅራኔ ውስጥ የዘፈቀኝ
ሕግ ይህ ነበር።" (ገጽ 1) ሲል "እውነት የተደጋገመ ኩሸት ነው" የሚለውን የድርጅቱን የመጀመርያ ህግ ያነሳል። ህጉን
በትክክል ገልጾታል።
ልዩነቱ ኤርምያስ የባነነው ከ12 አዓመታት በኋላ መሆኑ ነው። በነዚያ አመታት ከተራ ካድሬነት አልፎ ልዩ-ልዩ
ሃላፊነትን ተሸክሞ በሰባራው ሃዲድ ረጅም ተጉዟል። ከአዲስ አበባ የምክር ቤት አባልነት እስከ መንግስት ኮሚኒኬሽን
ሚኒስትር ዴኤታ የሚደርስ የስልጣን ተሸክሟል። በመጽሃፉ የዘረዘራቸው ዘግናኝ ዝርፊያዎች ሲካሄዱ አይንና ጆሮውን
ከልሎት የነበረው ይህ ሸክም ይሆን? በገጽ 303 ላይ "እኔ ኢሕአዴግ ነበርኩ። ያውም እውነቱ እስኪገለጥልኝ በእምነት
የምተጋ ካድሬ። ....10ሺ የሚጠጉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በአብዮታዊ ዲሞክራሲ እያጠመቅኩ ኢሕአዴግ አርገያለሁ።"
ብሎናላ!
***
መጽሃፉ በስምንት ክፍሎች ተመድቦ በሃያ አምስት ምዕራፎች ተሸንሽኗል። በዋናነት ግን በሶስት ጉዳዮች ላይ
እያጠነጠነ በዚህ ዙርያ ተዛማች የሆኑ መረጃዎችን ያስነብበናል። በአንዲት ጀምበር ቢሊየነር የሚያደርገው የባለቤት አልባዋ
አዲስ አበባ የመሬት ዘረፋና የምርጫ 92/97/2000 እንድምታዎችን በግንባር ቀደምትነት ይተነትናል። እንዲሁም የባድመ
ጦርነት አስከትሎ ያመጣቸውን መዘዞችን በስሱ ለመዳሰስ ሞክሯል።
የጨለማውን አሊ አብዶ ዘመን በግርድፉ ይዳስሳል። የካዛንችሱ ስውር መንግስት አሊ አብዶን በርቀት እንዴት
ይነዳው እንደነበር ያወሳል። የበለጠ ትኩረቱ ግን በአርከበ እቁባይ አስተዳድር ችግሮች ላይ ነው። በነዚህ ዘመናት ዘረፋው
ግዙፍ፣ ችግሮቹም ውስብስብ ነበሩ። በእውነት ለመናገር በመጽሃፉ የተነሱት በደሎች እና ዘረፋዎች የአደባባይ ምስጢሮች
ናቸው። አብዛኞቹ ከግሉ መገናኛ ብዙሃን የተደበቁ አልነበሩም። ይህ መጽሃፍ ዝርፍያዎቹ መቼ፣ እንዴት እና በማን ተፈጸሙ
ለሚሉት ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጠ የቀድሞዎቹን መረጃዎች የተሟላ ያደርጋቸዋል። ጉዳዮቹን በስፋት እና በጥልቀት ለማወቅ
የሚያስችል ግንዛቤም ይሰጠናል። ከንቲባ አሊ አብዶ ዘመን ሁላቱን ታላላቅ እምነቶች ለማጋጨት እሳቤ ሆኖ፣ በታቦት
ማረፍያዎች ሳይቀር መስጊድ እንዲሰሩበት ይደረግ እንደነበር ቀደም ብሎ ተዘግቧል። አርከበ እቁባይ ከንቲባ ሆኖ ሲሾም
የካቢኔ አባለቱን ከትግራይ ጭኖ ባመጠቸው መሃይማን ካድሬዎች መሙላቱም አዲስ መረጃ አይደለም። የጠገበው ጅብ
ሲሄድ የራበው መተካቱን የማያውቅ የለም። የኤርምያስ መጽሃፍ ግን መረጃውን በማስረጃ እየደገፈ ይተርክልናል።
ለተራው አንባቢ ትርጉም ባይሰጥም፤ የበርካታ ሹማምንት ስሞችን በመጽሃፉ ተደርድረው እናገኛለን።
የመለስ "ትሮፋቶች" ደረቅ የፖለቲካ ትንተና ላይ የሚያተኩር ያለመሆኑ መጽሃፉን ያለትንፋሽ እንዲነበብ
ያደርገዋል። በአንድ ጎኑ ጥርስ የማያስከድኑ፤ በሌላ በኩል ደግሞ አንጀት የሚያቃጥሉ እውነታዎችን ይዟል።
2 | ገ ጽተወርቶ የማያልቀው የአርከበ እቁባይ ታሪክ ውስጥ የካድሬ ተስፋ ብርሃን ጉዳይ ሰፍሯል። ተስፋ ብርሃን መስማት
የተሳነው ህመምተኛ ነው። አርከበ ከመቀሌ አስጭኖ ያስመጣው ካድሬ። ሲቪል ሰርቪሱን፤ ትምህርት ቢሮን እና አጠቃላይ
አቅም ግንባታውን እንዲመራ ሃላፊነት ተሰጥቶታል። ገብረተንሳይ የሚባለው ሌላኛው ካድሬ በአንድ ግምገማ ላይ "አንተ
ደንቆሮ ነህ። ካንተ ጋር እንዴት እንደምሰራ አይገባኝም?" ይለዋል። መስማት የተሳነው ተስፋብርሃን መልሶ "ገብረተንሳይ
ልክ ነው የመምህራን ስልጠና መስጠት አለብን።" አለው (የመለስ "ትሮፋቶች" ገጽ 132)። ደራሲው በየግምገማዎቹ ይከሰቱ
የነበሩ እንደነዚህ አይነት ጥርስ የማያስከድኑ ትውስታዎችን በመጽሃፉ ውስጥ አስፍሯቸዋል። በተላይ የካድሬ ጨነቀ ታሪክ
(ገጽ 150-155) 'ጧ ' አድርጎ ከማሳቁ ባሻገር ስርዓቱ በሕዝብ ላይ ምን ያህል እየቀለደ እንደሆነ ያሳየናል።
በገጽ 224-225 የሰፈረው የአቦይ ስብሃት ጉዳይም ጥርስ በጣም ያስቃል።
ጸሃፊው በአብዛኛው ርእሶቹ እንደመነሻ የሚያደርገው የበረከት ስምዖንን "የሁለት ምርጫዎች ወግ" እንደሰበዝ
የሚመዘዙ ስንኞች በመጠቃቀስ ነው። በአንባቢያን ዘንድ ብዝም ትኩረት ያልሳበው የበረከትን መጽሃፍ በውሽት የታጨቁ
ድርሰቶች አድርጎ ለማቅረብ ሞክሯል። በከፊል በማስረጃ እያስደገፈ ነው ድርሰቱን ያጣጣለው። የበረከትን "የሁለት
ምርጫዎች ወግ" ያላነበበ ካለ ዋና ዋናዎቹን የበረከት መርዘኛ መልዕክቶች ከነማፍረሻቸው በዚህ መጽሃፍ ውስጥ
ያገኛቸዋል። ኤርምያስ አብዮታዊ ዲሞክራሲን በበረሃ ከተጠመቁት የህወሃት ካድሬዎች ጋር እኩል ቀርቦ ከማእዱ ሊቋደስ
ከቶውን እንደማይችል እርግጥ ነው። በዚያ ላይ ከቅዱሰ-ቅዱሳኑ ለመግባት የዘር መስፈርቱን አያሟላም። እንደማንኛውም
የድል አጥብያ ካድሬ በታማኝነቱ መጠን እነ በረከት እውቀቱን ተጠቅመውባታል። በሃገሪቷ ወሳኝ ጉዳዮችና ውሳኔዎች ላይ
የመጀመርያ መረጃ ሊኖረው እንደማይችል ግልጽ ነው። ከመጽሃፉ እንዳየነው አብዛኞቹን መከራከርያ ነጥቦቹ የሚያተኩሩት
ከየግምገማዎቹ ባገኛቸው መረጃዎች ላይ ነው። በምኒስትር ዴኤታ ማዕረግ ላይ ያለ ሰው ማወቅ የሚገባውን እንኳን
አያውቅም። ለምሳሌ በገጽ 376 ላይ በኢትዮ-ኤርትራና ኢትዮ-ሶማልያ ጦርነት ክ120ሺህ የሃገራችን ወጣቶች ማለቃቸውን
በይፋ የሰማው በአንድ ግምገማ ላይ ከወ/ሮ አዜብ መሆኑን ይናገራል።
በመጽሃፉ አልፎ አልፎ በቅንፍ የቀረቡ መረጃዎች ውስጥ፤ የሃይሌ ገ/ስላሴ አድርባይነት፣ የቴዲ አፍሮ በአዜብ
ጥርስ ውስጥ መግባት እና ጉዳዩን ይዞ የነበረው ካድሬ ዳኛ ልዑል፣ የፕ/ር መረራና ዶ/ር በየነ ጉዳይ የሚያስደምሙ ናቸው።
"ጉራጌ መራሽ አብዮት" ያሉትን ነቅናቄ ለመቀልበስ በተከወነው ሴራ (ገጽ 232-234) ታታሪውን የጉራጌ ህዝብ ዛሬ
ከጫወታ ውጭ እንዳደረገው ይገልጻል።
የአያት መኖርያ ቤት ድርጅትን (ሪል ስቴት) ሙስና ለመታደግ፤ እነ በረከት ስምዖን የግሉን ፕሬስ ሳይቀር
በማሳተፍ የሰሩት ድራማ (ገጽ 326) ለአንባቢው አዲስ ነገር ነው። የዚህ መጽሃፍ ደራሲ፣ ኤርምያስ ለገሰ በዚህ "አሳዛኝ"
በሚለው ጥፋት ላይ መሳተፉን በጸጸት ጽፎታል። ያንን ሁሉ አመት ከህወሃት ጋር በእምነትና በትጋት ሲሰራ እንደነበር
ቢነግረንም ከዚህ ውጭ የተናዘዘው ሃጥያት ግን የለም።
በምኒስትር ዴኤታ ማዕረግ ላይ ካለ ሰው የምንጠብቀው ከዚህ ላቅ ያለ ምስጢር ነበር። መጽሃፉ በሰብአዊ መብት
ጥሰት ላይ ብዙ ትኩረት አልሰጠም። ሌላው ቢቀር የግል ፕሬሱ ይዘግባቸው የነበረው በካዛንችዙ ስውር መንግስት ስር
የሚሰሙ ሰቆቃዎች፣ ስቃይና ግድያዎች ጸሃፊው እንደዋዛ አልፏቸዋል። እንደ እንጉዳይ ተክል በአንድ ሌሊት ብቅ ያለው
የአባይ ጉዳይ ላይ ኤርምያስ አንድ ነገር ይላል የሚል ግምትም ነበረን። ይህንንም በዝምታ አልፎታል። ምናልባት የምስጢሩ
ተቋዳሽ አይሆን ይሆናል። ምናልባትም በቀጣዩ ማስታወሻው ይመለስበት ይሆን ይሆናል። ስለ ሃይሌ ገብረስላሴ
አድርባይነት በሚገልጸው ክፍል (ገጽ 285) ስለ አትሌቱ፤ "እንቁ እግር፣ አድርባይ ጭንቅላት" የሚል ርእስ በሚቀጥለው
ማስታወሻ እመለስበታለሁ ብሎናል። ይህም ደራሲው ቀጣይ ስራ እንዳለው ያመላክተናል።
መጽሃፉ በርካታ የፊደል ግድፈቶች ይታዩበታል። አንዳንዶቹ ግድፈቶች የመልዕክቱን ትርጉሙ ሁሉ ቀይረውታል።
ከዚያም አልፎ፤ በአማርኛ ተስተካካይ ፍቺ ያላቸው እንደ ዲሞቢላይዜሽን፣ ኔትወርክ፣ ኦረንቴሽን፣... የመሳሰሉ የባዕድ ቃላት
በአማርኛ ተዛማጅ ትርጉም አልያም በቅንፍ ቢቀመጡ ይመረጥ ነበር።

Viva the triumphant demo in Washington DC

August 7, 2014
by Robele Ababya
Huge Ethiopians demonstration in Washington D.C.
I watched the amazing demo with one of those rare moments of extraordinary elation that words cannot explain. The demo in tile by heroic Ethiopians enlightened my soul, lifted my moral beyond measure and enhanced my spirit to a new height so that I shall never relent in the fight for the freedom of individuals and the independence of their country, Ethiopia, in a political environment eternally characterized by genuine democracy, unity with equality, prosperity, tolerance, and social justice – all under the supreme rule of law.ESAT Special Program: Washington D.C. Protest
The mammoth demo: – proved the old adage that unity is might; proved that peaceful demonstration is a significant input to an all-inclusive struggle for freedom; sent a shock-wave of fear down the spine of the thuggish leaders of the brutal regime engaged in cold-blooded murder of innocent demonstrators denying basic freedom of expression thereby violating its own constitution.
Historical bond between Christians and Muslims validated its strength by the warm embraces and kissing between the leaders and followers of the faiths. This marvelous pledge of unity brought tears of delight to my eyes as I am sure it did to millions of fellow Ethiopians that watched the demo. The barrier of apartheid and religions differences that the divisive policy of the TPLF/EPRDF satanic government sought to exploit in order to stay in power is shattered. Halleluiah!
The demo brought out the indisputable wisdom that the struggle at home is ultimately the determinant factor for victory over tyranny and that the input of the Diaspora to the process of that victory is indispensable. It proved that civil disobedience and all-inclusive struggle complement each other given the stance of the repressive regime holding monopoly over all pillars of democracy – and shutting the political space for constructive dialogue.
The legacy of openly and publicly declaring the oppositions as enemies by the late tyrant Zenawi is actively being upheld and promoted by his successor serving the TPLF warlords under duress. His government is on a crackdown spree on peaceful protestors including journalists, bloggers, and demonstrators to the extent of killing some and incarcerating others without trial. Therefore the red balloons released at the demo on 5/12/14 in Washington indeed rightly symbolized the lives irretrievably lost and precious blood shed by fellow citizens in pursuit of good governance.
Yes, we must never forget our martyrs and political prisoners at every opportunity such as the one presented by the grand demonstration in Washington DC – the capital city of the brave and free people of the United States of America as well as the citadel of democracy protected by its laws and the might of military and security organs.
Now that fellow Ethiopians have savored the inspiring taste of unity in diversity, they must pursue with redoubled effort their struggle for freedom and independence; fight for the immediate and unconditional release of all political prisoners. To that end all revolutionaries should act relentlessly and selflessly heeding the old adage capsuled in the phrase “beat the iron while it is hot”.
To big Western powers national interests come first in their international relations. Likewise do the emerging non-Western powers including China and India. So, we Ethiopians have only God and ourselves to assert our freedom and independence in the unjust, corrupt, and immoral world in which we live.
In connection with the above I would like to stress that relationship between Ethiopia and Egypt is of paramount importance, more so now that, as a result of worsening Palestinian-Israeli relations, Egypt is emerging as a strong partner fostering the interests of Western powers, Israel, and the Arab world, which is in geopolitical political turmoil.
Without further ado, I shall only point out that Ethiopians at home and in the Diaspora will find it essential to collaborate in watching Egypt taking advantage of its emerging status as a regional power and beyond that will enable it to subvert vital interests of our beloved country Ethiopia. There is a rich source of knowledge and expertise in the Diaspora in the quintessential issue of relations between Ethiopia and Egypt from which political opposition and civic societies at home can benefit.
In closing, I congratulate from the bottom of my heart the patriotic organizers and participants of the outstanding demonstration in Washington DC!
LONG LIVE ETHIOPIA
rababya@gmail.com

ታዋቂው ፖለቲከኛና ደራሲ ወጣት አብርሃ ደስታ ዛሬ ፍ/ቤት ቀርቦ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀበት!! ፍኖተ ነጻነት

በአራዳ መጀመሪያ ፍ/ቤት ችሎት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይቀርባል ቢባልም ዘግይቶ 10 ሰዓት ከ25 ላይ ቀርቧል፡፡ ፖሊስ ሀምሌ 3 ቀን ፍ/ቤት ቀርቦ ከግንቦት 7 ጋር በተያያዘ በሽፋን ትሰራለህ በሚል በቁጥጥር ስር አድርጎ ለምርመራ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆበት የነበረ ሲሆን በ28 ቀን ውስጥም ምንም ማስረጃ ለችሎቱ አላቀረበም፡፡ በችሎቱ ላይ የአረና አመራር አቶ ካህሳይ፣የአብርሃ እህት በችሎቱ እንዲታደሙ ተፈቅዶላቸው ገብተዋል፡፡ አብርሃ ደስታ በእስርቤት የደረሰበትን ለችሎቱ ሲያስረዳ እያስገደዱ ቃል ተቀብለውኛል፣ ተደብድቤያለሁ፣ ከውጪ የመጡ የደህንነት ኃይሎች ምርመራ አድርገውብኛል፣ ጨለማ ቤት ለቀናቶች ነበርኩ፣ የማላውቀውንና ያላነበብኩትን እንደፈርም ተደርጌያለሁ፣ የጨጓራ በሽተኛ ሆኜ በግድ እንጀራ እንድበላ ተደርጌያለሁ በማለት ለፍ/ቤቱ አስረድቷል ፡፡ ፖሊስ እነዚህ ድርጊቶች በፖሊስ ጣቢያው እንደማይደረጉና ማስረጃ የሌላቸው ውንጀላዎች ናቸው በማለት ያስተባበለ ሲሆን፣ ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ደንበኛቸውን የሚመረምረውን መርማሪ ስም እንዲገለጽ ቢጠይቁም የመርማሪውን ስም አንናገርም ይዞ ፍ/ቤት የሚያቀርበውን ፖሊስ ስም ብቻ ነው የምንናገረው በማለት መልሰዋል፡፡ አቃቤ ህግ ለምርመራ ተጨማሪ የ28 ቀን ቀጠሮ ጠይቆ ፍ/ቤቱ የ28 ቀን ቀጠሮውን ፈቅዶ ለነሐሴ 29 ቀን 2006 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት እንዲቀርብ አዟል፡፡ የፍርድ ቤቱን ሂደት ለመከታተል አረና፣ የአንድነት፣ የሰማያዊ፣ የመድረክ፣የጌዴኦ የፓርቲ አመራሮችና አባሎቻቸው፣ ጋዜጠኞችና ብሎገሮች በርካታ ሰዎች ተገኝተው አብርሃ ወደ ፍ/ቤት ግቢ በሚገባበትና በሚወጣበት ጊዜ በጭብጨባና አይዞህ በማለት አጋርነታቸውን ሲገልጹ ብርሃ ደስታም አንገቱን ዝቅ በማድረግ የታሰሩ እጆቹን ከፍ በማድረግ ምላሽ ሰጥቷል፡፡10556491_765691513489600_2991655243642794561_n

የአማራ ክልል አመራሮች ከግንቦት7 የኦህዴድ ደግሞ ከኦነግ ጋር እያበሩ ነው ሲል አቶ አዲሱ ለገሰ ያዘጋጁትና ለጠ/ሚ አማካሪዎች የተላከው ሰነድ አመለከተ

ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሰነዱ ላይ ኢህአዴግ የአመራር ችግር እንዳጋጠመው፣ የትራንስፎርሜሽኑ እቅድ አለመሳካቱ
እንዲሁም በጋምቤላ
ተማኝ መሪ መጥፋቱ ተዝርዝሯል።
በሃምሌ ወር መጨረሻ የተዘጋጀው ሰነድ ግልባጭ ለጠ/ሚኒስትሩ አማካሪዎች ለአቶ በረከት ስምኦን፣ ለአቶ ደስታውና ለአቶ ኩማ ደመቅሳ ተደርጓል።
የቀድሞው ም/ል ጠቅላይ ሚኒስትርና የኢህአዴግ የፖሊሲ ስልጠና ክፍል ሃላፊ የሆኑት አቶ አዲሱ ለገሰ  ” የኢህአዴግን ተቃዋሚ ሃይላት ማንኮላሻ አቅም ግንባታ እና የአመራር
ግንባታና የትራንስፎርሜሽን ጉዞ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ የፖሊሲ አማካሪዎች የቀረበ የሚለው ባለ 39 ገጽ ጽሁፍ፣ ኢህአዴግ ከላይ እስከታች የአመራር ችግር እንደገጠመው
በዝርዝር ያቀርባል።
ጽሁፉ በመግቢያው “አገራችንን በፈጣን ቀጣይነት ያለውና ህዝቡ በየደረጃው ተጠቃሚ የሚሆንበት የእድገት ጉዞ ከድህነት አላቆ በተራዘመ ሂደት ከበለጸጉት አገሮች ጎራ ለማሰለፍ ይህንን ለማድረግ
የሚያስችል አላማ፣ ስትራቴጂ ስልቶችና ፖሊሲዎችን መቀየስ ይጠይቃል። በሌላ አነጋገር አቅጣጫውን በትክክል የሚያመላክት መስመር መቀየስ የትራንሰፎርሜሽን ስኬት የመጀመሪያ ቅድመ ሁኔታ ነው።
መስመሩን ለመቀየስ ይህንኑ ማድረግ የሚችል ብቃት ያለው አመራር ይጠይቃል። ኢህአዴግ በዚህ ፈተና ውስጥ ነው።” ብሎአል።
ሰነዱ  ” ለአብነትም እነ አቶ መላኩ ፈንታን ማንሳት ይበቃል” ይልና ” ይህን ተከትሎ በአገሪቱ ያሉ አመራሮች ለመቀበል አለመቻላቸው እና የኡመድ ኡቦንግ ሃገር መክዳት፣ በጋምቤላ
ክልል  ያለው አመራር
ታማኝና አስተማማኝ አለመሆኑ፣ የአማራ ክልል አመራሮች ከግንቦት ሰባት ጋር የተያያዘ አመራር መገኘት፣ የኦህዴድ አመራር ከኦነግ ጋር በማበር እና በአማራ ላይ የደረሰውን በደል በቸልታ
መመልከት” በማለት
ይጠቅስና “በአሁኑ ሰአት በትግራይ ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ( የአመራሩ ቸልተኝነት እንደተጠበቀ ሆኖ)፣ በአፋር፣ በሶማሌ እና በሃረሬ ምርጫውን ማሸነፍ የሚችል አመራር ድምጽ የማግኘት
እድል አለው” ብአሎል።
ሰነዱ “የትራንስፎርሜሽን ትግል በውል ይጀመራል እንጅ አይጠናቀቅም ቢባልም በስጋት በተቀመጡት ክልሎች አሁንም አፋጣኝ ስራ ካልተሰራ ኪሳራ ሊያመጡ ይችላሉ” ብሎአል። የአመራሩ
ደካማነት የትራንስፎርሜሽን
ጉዞ ሳይሳካ እንዲቀር አድርጎታል የሚለው ሰነዱ፣ ድርጅቱ ሰዎችን የሚመለምልበትና የሚያሰለጥንበት መንገድም ብዙ ችግሮች ያሉበት በመሆኑ፣ የምልመላ ዘዴውንና የስልጠና መንገዱን
እንዲቀይር ይመክራል።
ኢህአዴግን በመሰረቱ አራቱ ድርጅቶች መካከል ያለው ትውውቅ ደካማ በመሆኑ  ከከፍተኛ  እስከ መካከለኛ አመራር ያሉት በአንድ ማእከል ስልጠና እንዲሰጣቸው እየተደረገ መሆኑንም
ተጠቅሷል። ኢህአዴግ እጅግ በጣም
የሚበዛው አባሉ አርሶ አደር በመሆኑ ፣ የፖለቲካ መሪዎችን በብዛት ለመፍጠር አለመቻሉን የሚጠቅሰው ሰነዱ፣ ከእንግዲህ በዩኒቨርስቲዎችና በከተሞች ላይ ትኩረት ተደርጎ ሰዎችን
የመፈለጉ ስራ እንዲጀመር ያሳስባል።