Tuesday 19 August 2014

Andargachew Tsige Family Called on the British Government

August 19, 2014

The family of a British citizen kidnapped and rendered to Ethiopia in June has called on the British government to secure his release as soon as possible.

Reprieve – Andargachew ‘Andy’ Tsege, a father of three from London, was travelling to Eritrea in June this year when he was seized during a stopover in Yemen. Two weeks later, Ethiopian officials admitted to the UK government that Mr Tsege was in their custody.Andargachew ‘Andy’ Tsege, a father of three from London
British consular staff were denied access to Mr Tsege over 50 days after his initial capture, and his family still do not know where is being held. Last month, Prime Minister Hailemariam Desalegn dismissed concerns about Mr Tsege’s concerns and whereabouts.
Mr Tsege, who is a prominent member of an Ethiopian opposition group, faces a death sentence imposed in absentia, and his arrest comes amid a crackdown on political activists and journalists ahead of elections in Ethiopia next year. In a heavily-edited video aired recently on Ethiopian state TV, Mr Tsege appeared thin and exhausted, and was presented as having ‘confessed’ to various charges.
Torture in prisons in Ethiopia is common; a 2013 Human Rights Watch report on the notorious Maekelawi Police Station documented serious human rights abuses, unlawful interrogation tactics, and poor detention conditions.
Speaking to The Times in an interview published today, Mr Tsege’s partner Yemi Haile Mariam said: “Where is the outrage that a Brit has been held for this many days? He is a British national sentenced to execution in absentia.”
Maya Foa, head of the death penalty team at Reprieve, said: “Andy Tsege has been subject to kidnapping, torture, and secret detention, all for the ‘crime’ of his political beliefs. He had to endure 50 days of detention and torture before UK officials were even permitted to see him this week. Even now, his family in London have no idea where he is being held, and in what conditions. This is an unacceptable state of affairs; the UK government should be using its close ties to Ethiopia to call unequivocally for his release.”
ENDS
1. For further information, please contact Alice Gillham in Reprieve’s press office:alice.gillham@reprieve.org.uk / (+44) 207 553 8160
2. The Human Rights Watch report on torture in Maekelawi Police Station is available here.

ነሃሴ ፲፫(አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት የምስራቅ ኢትዮጵያ ወኪል እንደዘገበው በምስራቅ ሃረርጌ ኦሮምያ ቆላማ ክፍል በሚገኙ ግራዋ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ፣ ፈዲስ ፣ ሚዲጋ እና ሚደጋ ቶላ ወረዳዎች የተከሰተው ረሃብ አፋጣኝ እርምጃ ካልተወሰደ በስተቀር ህዝቡን ለስደት ሊያደርገው ይችላል። ባለፈው እሁድ 50 የሚሆኑ የወረዳው ህዝብ ተወካዮች ሀረር ከተማ በመግባት አቤቱታቸውን ያሰሙ ሲሆን፣ ተወካዮቹ ህዝቡ አንድ ጊዜ ነቅሎ ከመሰደዱ በፊት መንግስት እርምጃ ይወስድ ዘንድ ተልከው መምጣታቸውን ገልጸዋል። በአካባቢው ከፍተኛ ረሃብ በመግባቱ ህዝቡ የሚበላውን እንዳጣ መናገራቸውን ተከትሎ የክልሉ ባለስልጣናት በተወሰኑ መኪኖች በቆሎ እና ዘይት ጭነው ወደ ወረዳዎች ተንቀሳቀስዋል። ችግሩን አጥንተን አስፈላጊው እርዳታ እንዲመጣ እንደሚገኝ ቃል መግባታቸውንና ህዝቡ ባለበት ሆኖ እርዳታ እንዲጠይቅ ተማጽነዋል።

ነሃሴ ፲፫(አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለፖሊስ ከፍተኛ አዛዦች በኮልፌ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ከተጠናቀቀ በሁዋላ መደበኛ ፖሊሶች ደግሞ
በተለያዩ የማሰልጠኛ ቦታዎች በግዳጅ ገብተው ስለመንግስት ፖሊሲና እቅድ ስልጠና እየተሰጣቸው ነው።
በኮልፌ በአዛዥ ፖሊሶች ሲጠየቁ የነበሩት ጥያቄዎች በመደበኛ ፖሊሶች ተጠናክረው መቅረባቸው ታውቋል። ከትናንት ጀምሮ በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ
ግንቦት 20 እየተባለ በሚጠራው ትምህርት ቤት ውስጥ 500 የሚደርሱ ፖሊሶች ገብተዋል። እያንዳንዱ ፖሊስ ለ12 ቀናት ስልጠና የሚሰጠው ሲሆን፣
ለእያንዳንዱ ፖሊስ ለ12 ቀናት 800 ብር በጀት ተመድቦላቸዋል። ይህ ገንዘብ ለምግብ፣ ለምኝታ እና ለሌሎችም ወጪዎች ሲሆን፣ ፖሊሶቹ ከስልጠና
ቦታው መውጣት፣ ምግብ ከውጭ አስመጥቶ መብላት እና ለሻሂ እረፍት በሚል ወደ ውጭ መውጣት አይፈቀድላቸውም። 46 የሚሆኑ ነፍሰ ጡር ሴት
ፖሊሶች ቤታቸው እየሄዱ እንዲያድሩ ቢጠይቁም የተፈቀደላቸው ግን 15 ብቻ ናቸው። ፈቃድ ከተከለከሉት መካከል የ3 ወር አራሶችም እንደሚጘኙበት
ታውቋል። በዚሁ መሰረት ከስልጠናው በሁዋላ ቤታቸው እንዲያድሩ ሲፈቀድላቸው ሌሎች ፖሎሶች ግን በስልጠናው ቦታ ማደርና መዋል ግድ ይላቸዋል።
የተመደበላቸው በጀት አነስተኛ መሆኑና ለቁርስ፣ ለምሳና ለእራት የሚቀርብላቸው ምግብ ደረጃውን ያልጠበቀ ነው በማለት ቢቃወሙትም፣ አሰልጣኞቹ
ግን ይህ ተደረገው ፖሊሱ ለመንግስት ያለውን ታማንነት ለመፈተን ተብሎ ነው የሚል መልስ ሰጥተዋል፡፡
በንፋስ ስልክ በተካሄደው የመጀመሪያ ቀን ውይይት ላይ የመንግስት ባለስልጣናት ይህ መንግስት ለህዝቡና ለእናንተ ምን ያላደረገው ነገር አለ? ምን ጉድለት
አለበት? የሚል ጥያቄ የቀረበ ሲሆን፣ ፖሊሶች መንግስት እያደረገው ያለው ነገር እዚህ ግባ የማይባል መሆኑን፣  የአስተዳደሩም ሁኔታ ልክ አለመሆኑን እና
ለውጥ እንደሚያሻው በድፍረት ገልጸዋል። የመንግስት ባለስልጣናት ለህዝቡ ተሰሩ ያሏቸውን ስራዎች ዘርዝረው ቢያቀርቡም ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ
ሁኔታ ፖሊሶች አጣጥለዋቸዋል። መንግስት ለአዲስ አበባ ፖሊሶች የኮንዶሚኒየም ቤት እንዲያገኙ ቅድሚያ እንደሚሰጣቸውና የቤት ችግራቸው እንደሚፈታላቸው
ቢናገርም፣ ፖሊሶች ግን ከዚህ ቀደም የተገቡትም ቃል ኪዳኖች ተግባራዊ አልሆኑም በሚል በባለስልጣኖች በድጋሜ የተገቡትን ቃል ኪዳኖች አልተቀበሉዋቸውም።
ፖሊሶቹ የመንግስትን ስትራቴጂንና ፖሊስን እንዲያውቁ፣ በመጭው ምርጫ ላይ ፖሊሶች መንግስት እንዲያሸንፍ ጥረት እንዲያድርጉ ተነግሯቸዋል። ተቃዋሚዎች
የሚናገሩት የማይረባ መሆኑንና መንግስትን መደገፍ አማራጭ የሌለው ነገር መሆኑን ገልጸዋል።
ሰልጣኝ ፖሊሶች የስልክ ጥሪ ቢደርሳቸው ስልክ ማንሳት እንደማይችሉና የተደወለላቸውን ስልክ ለተቆጣጠሪዎች የማስመዘገብ ግዴታ ተጥሎባቸዋል። የስልክ ጥሪ
የተቀበለና ጥሪውን ያላስመዘገበ ፖሊስ የዲሲፒሊን እርምጃ የሚወሰድበት መሆኑን ለማወቅ ተችሎአል።
በአዲስ አበባ የወጣቶች ስፖርት ማእከልም እንዲሁ 600 የሚሆኑ ፖሊሶች ለስልጠና እንዲገቡ ተደርጓል።

በምስራቅ ሃረርጌ ከፍተኛ ረሃብ ተከሰተ

ነሃሴ ፲፫(አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት የምስራቅ ኢትዮጵያ ወኪል እንደዘገበው በምስራቅ ሃረርጌ ኦሮምያ ቆላማ ክፍል በሚገኙ
ግራዋ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ፣ ፈዲስ ፣ ሚዲጋ እና  ሚደጋ ቶላ ወረዳዎች የተከሰተው ረሃብ አፋጣኝ እርምጃ ካልተወሰደ በስተቀር ህዝቡን ለስደት ሊያደርገው ይችላል።
ባለፈው እሁድ 50 የሚሆኑ የወረዳው ህዝብ ተወካዮች ሀረር ከተማ በመግባት አቤቱታቸውን ያሰሙ ሲሆን፣ ተወካዮቹ ህዝቡ አንድ ጊዜ ነቅሎ ከመሰደዱ በፊት
መንግስት እርምጃ ይወስድ ዘንድ ተልከው መምጣታቸውን ገልጸዋል። በአካባቢው ከፍተኛ ረሃብ በመግባቱ ህዝቡ የሚበላውን እንዳጣ መናገራቸውን ተከትሎ የክልሉ
ባለስልጣናት በተወሰኑ መኪኖች በቆሎ እና ዘይት ጭነው ወደ ወረዳዎች ተንቀሳቀስዋል። ችግሩን አጥንተን አስፈላጊው እርዳታ እንዲመጣ እንደሚገኝ ቃል መግባታቸውንና
ህዝቡ ባለበት ሆኖ እርዳታ እንዲጠይቅ ተማጽነዋል።