Friday 20 June 2014

ለመለስ ፋውንዴሽን ማሰሪያ እየተባለ በግዴታ የሚዋጣው ገንዘብ ፋውንዴሽኑን ለመስራት ከሚፈልገው በእጅጉ እንደሚልቅ ታወቀ

ኢሳት ዜና :-ለመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን በሚል በአገሪቱ ያሉ ወረዳዎች እያንዳንዳቸው በአማካኝ ከ17 እስከ 25 ሚሊዮን ብር ከህዝብ እንዲሰበስቡ ቢታዘዙም የሚዋጣው ገንዘብ ፋውንዴሽኑን ለመስራት ከሚፈለገው 300 ሚሊዮን ብር በላይ መሆኑን የሚናገሩት ምንጮች ትርፉ ገንዘብ የት እንደሚገባ እንደማይታወቅ ጠቁመዋል።
በአማራ ክልል  106 ወረዳዎች ያሉ ሲሆን ለፋውንዴሽኑ ማሰሪያ 2 ቢሊዮን 600 ሚሊዮን ብር ያላነሰ ገንዘብ ይሰበሰባል። በኦሮምያ ደግሞ ከ205 በላይ ወረዳዎች ሲኖሩ ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ይሰበሰባል። በትግራይ ከ38 ወራዳዎች ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ ፣ በደቡብ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ ሲዋጣ፣ በአዲስ አበባ የሚወጣው ደግሞ እስከ 2 ቢሊዮን ብር ይደርሳል። በመላ አገሪቱ  በሚገኙ ወረዳዎች ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ የሚወጣ ሲሆን፣ ለፋውንዴሽኑ ከተበጀተው 300 ሚሊዮን ብር ውጭ ያለው ከ9 ቢሊዮን ብር በላይ ገንዘብ የት እንደሚገባ እንደማይታወቅና ቁጥጥር የሚያደርግ አካል አለመኖሩንም ምንጮች ገልጸዋል።
ደሃውበምግብውድነት: ነጋዴውበግብር አርሶአደሩ በማዳበሪያ እዳ እየተሰቃዩ ባለበት ጊዜ ይህን መክፈል አይቻልም በማለት ተቃውሞ ያስነሱ ሰዎች፣ ተቃውሞቸአውን የሚሰማቸው አካል አላገኙም። አንዳንድ  ዜጎች ገንዘብ የከፈሉበትን ደረሰኝ ለኢሳት በመላክ፣ ዝርፊያው እንዲቆም ህዝቡ ተቃውሞ እንዲያሰማ እየጠየቁ ነው።
የመለስ ፋውንዴሽን፣ የቀድሞውን ጠ/ሚ መለስ ዜናዊን የሚዘክሩ ስራዎችን የመስራት አላማ አለው። ፋውንዴሽኑ በህዝብ ፈቃድ እና ከመንግስት በሚሰጥ ገንዘብ ይሰራል ተብሎ ቢነገረም፣ ህዝቡ  ለማዋጣት ፈቃደኛ ባለመሆኑ በግዴታ እንዲያዋጣ እየተደረገ ነው። ከህዝብ ፈቃድ ውጭ የተሰራ ፋውንዴሽን ፣ ኢህአዴግ እስካለ ጊዜ ብቻ እንደሚቆይ የሚናገሩት አስተያየት ሰጪዎች፣ ፋወንዴሸኑ ከደሃው ኢትዮጵያዊ ገንዘብ መሰብሰቢያና ሃብት ማካበቻ መሆኑንም አክለዋል።

Honorees of the Fourth Ethiopian Heritage Festival

June 18, 2014

Poet Laureate, Young Scholar and Journalists to be honored:

• An Ethiopian Poet Tsegaye Gebremedhin will be honored for his Contribution to the Advancement of Humanity
• The Zone Nine bloggers: Free press Journalist for reporting the truth, corruption, and the human rights condition in Ethiopia at great personal sacrifice and risk.
• Nahom Marie, a 17 Years old, software and iOS app developer who will be attending MIT.
Poet Laureate, Young Scholar and Journalists to be honored
These are among those who will be primarily honored, celebrated, and remembered at the upcoming Ethiopian Heritage Fourth annual Festival to be held from Friday, July 25 to 27th 2014.
Laureate Tsegaye “Giant” and “Icon”
Poet Laureate Tsegaye Gebremedhin was a renaissance man. He was poet, playwright, essayist, historiographer, philologist, art director, humanist, and peace activist. Born in 1936 Ambo, Ethiopia, Tsegaye Gebremedhin’s artistic talent was noticed early on by his grade school teacher. Into adulthood, he advanced to become a prolific playwright and poet. Throughout his life time, he has published over 11 research papers, over 40 plays and poetry in Amharic, and translated more than 16 plays in Amharic and English, some being his work.
Moreover, he has also held several positions such as was General Manager of the Ethiopian National Theatre, Vice-Minister of Culture and Sports, editor at the office of Oxford University Press, assistant professor at department of Education at Addis Ababa university from (1977-1978) and much more. His awards include the following: Emperor Haile-Selassie I International Prize for Amharic Literature in 1966, The Gold Mercury Ad Persona Award in 1982, 4 Fulbright Senior Scholar Resident Fellowship Award; Human Rights Watch Free Expression Award in New York in 1994, and Honorable Poets Laureate Golden Laurel Award. In addition, his literary contribution particularly to Ethiopia is immense and remains as an icon etched not only in Ethiopian history and identity, but to Africans as well.
Unsung Heroes- Zone9 bloggers
Zone9bloggers are a group of bloggers dedicated to presenting the various pertinent social issues such as political repression and human rights activism. The six bloggers are Atnaf Berahane, Mahlet Fantahun, Natnael Feleke, Befeqadu Hailu, Zelalem Kiberet, Abel Wabela, and 3 journalists; Edom Kassaye, Tesfalem Weldeyes and Asmamaw Hailegorgis of Addis Guday magazine. After much surveillance and harassment, as of April 26th they have been charged with terrorism and imprisoned at Maeklawi prison which is notorious for torture. The ESHNA acknowledges the diligent work zone9bloggers have contributed to human rights and the idea of free expression.
Young scholar- Nahom Marie
Nahom Marie is a bright 16 years old high school student whose academic achievement is exemplary. Nahom’s exceptional academic began whilst in Kindergarten where he exhibited a higher understand that advanced him to several classes beyond his age.
Nahom Marie is an aspiring software and iOS app developer from San Jose, California. He has worked on different types of apps from BOOM, a music recognition app that utilizes the capabilities of the Pebble smart watch, to an in-progress tutoring app that looks to make the process of tutoring and/or finding a tutor tailored to compatibility and several preferences.
Graduating this summer, Nahom has received several awards and scholarships to various universities such as Princeton, Sanford, Harvard, MIT and many more. Besides his academic achievement, he has engaged himself in working within the Ethiopian community. He often volunteered after school to help students with their homework’s, and acting not only as their tutor but as mentor as well.
Ethiopian Heritage Festival to be an Interesting Event
Along with the ceremonial honorees, the Ethiopian Heritage Festival will offer venues for members of the Ethiopian Diaspora Community and their American neighbors to learn about and celebrate the Ethiopian experience. These include art, crafts, and jewelry exhibitions. Plenty of delicious Ethiopian cuisine, traditional music and dancing, soccer and running sports, and plenty of activities for the youngsters will keep everybody interested.
Main days of the Ethiopian Heritage Festival: Opening Friday, July 25 at Silver Spring Civic building 1 Veterans Pl, Silver Spring, MD 20910 and Saturday July 26 through Sunday, July 27, 2014, on the campus of Georgetown University in Washington, D.C
For more info please visit our website www.ehsna.org
Or email us @-pr@ehsna.org

“ስሇ ….. ሲባሌ ምርጫ ይቅር” …. ትግለም ይቁም ወይ?

ግርማ ሠይፈ ማሩ
girmaseifu32@yahoo.com
“ስሇ …. ሲባሌ ምርጫ ይቅር” በሚሌ እንዴ ፅሁፌ ፊክት ሊይ ወጥቶ አንብቤ ሇምን? ብዬ ሌፅፌ አስቤ ተውኩት፡፡ ምክንያቱም
በፊክት መፅሔት ሊይ አምዯኞች የሃሣብ ፌጭት ማዴረግ የተሇመዯ ቢሆንም ሰሞኑን ግን የበዛ ይመስሊሌ ከሚሌ ነበር፡፡ ይህ
አንዴ ዘርፇ ብለ ጥሩ ጎን አሇው፡፡ አንደ አምዯኞቹ ከአንዴ ፊብሪካ የወጡ ሳሙና ዓይነት ያሇመሆናቸውን ያሳያሌ፡፡ላሊው
የፊክት መንፇስ ብሇው ሇሚቃዡትም ሆነ፤ ከመሬት ተነስተው ሇሚፇርጁት የሚያስተሊሌፇው መሌዕክት አሇው፡፡ ጉዲቱ ዯግሞ
በሳምንት አንዳ ብቅ ሇምትሌ መፅሄት የተወሰነ ሃሳብ በተወሰኑ ሰዎች የሚቧቀሱባት ከሆነች ዯግሞ አንባቢን አማራጭ
እንዲያሳጣ የሚሌ ፌርሃት ስሇአሇኝ፡፡ ይህ ሁለ ዲር ዲርታ እኔም ተውኩት ወዲሌኩት የሃሣብ ፌጭት ሇመቀሊቀሌ ሰበብ ፇሌጌ
ብቻ አይዯሇም፡፡ በቅርቡ “ሰሇ … ሲባሌ ምርጫ ይቅርብን” በሚሌ በወዲጄ ድክተር በዴለ ዋቅጅራ ያቀረበውን ሃሳብ
ባሌቀበሇውም በፊክት ሊይ ሳይሆን በጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት እናዯርጋሇን ብዬ እያሰብኩ ሳሇ በፋስ ቡክ የውስጥ መዘገቢያ
እንዱሁም በግሌ የሚያገኙን ሰዎች ምርጫ እንዲትወዲዯሩ የሚሌ አንዲንደ ምክር አንዴ አንደ ዯግሞ ትዕዛዝ መሰሌ
መሌዕክቶች በብዛት ይዯርሱኝ ጀምረዋሌ፡፡ ውሳኔው ሌከም ይሁን አይሁን የምርጫ ጉዲይ የሚወሰነው በፓርቲ መሆኑን
ከግንዛቤ በማስገባት የግሌ አስተያየቴን መስጠት እፇሌጋሇሁ፡፡ ሇዚህም ነው “ሰሇ … ሲባሌ ምርጫ ይቅር” ከተባሇ እኔም
እንዯቅዴመ ሁኔታ ትግለም ይቁም ወይ? በሚሌ ጥያቄ የጀመርኩት፡፡
በእኔ እምነት ምርጫ መወዲዴር ያሇመወዲዯር የሚባሌ አማራጭ የሇም፡፡ የአንዴ ፓርቲ ስራ ምርጫ መወዲዴር ነው፡፡ የሰው
ሌጅ ሞት እንዲሇ እያወቀ ሞትን ረስቶ በህይወት እንዯሚኖረው ማሇት ነው፡፡ ሇፓርቲዎች ያሇመወዲዯር የሚባሌ ነገር እንዲሇ
ረስተው ሇምርጫ ውዴዴር መዘጋጀት ዋናው ስራቸው መሆን አሇበት፡፡ ፓርቲዎች ምርጫ ሊሇመወዲዯር የሚያበቃ ነገር
እንዲይኖር ተግተው መስራትን ትተው፤ ሊሇመወዲዴር ሰበብ የሚፇሌጉ ከሆነ እንዯ አሸዋ የበዛ ሰበብ ማቅረብ አይገዴም፡፡
ከዚህ ሰበብ ውስጥ ግን አንዴም ተሰፊ አይገኝም፡፡ ምርጫውም የሰነፌ ነው የሚሆነው እንጂ ባስቸገሪ ሁኔታ ጀግና ሇመሆን
ሇሚታትር ታጋይ የሚመጥን አይዯሇም፡፡
በሀገራቸን ኢትዮጵያ ሇምርጫ የእኩሌ መወዲዯሪያ ሰፌራ ሳይኖር ምርጫ መወዯዲር አስቸጋሪ እንዯሆነ መረዲት ሇማንም
የሚገዴ አይዯሇም፡፡ ትግሌ የሚባሇው ነገርም የመጣው ይህ አስቸጋሪ ሁኔታ በመኖሩ ነው፡፡ በአሜሪካን ወይም በላልች
በዱሞክራሲ በዲበሩ አገሮች የሚዯረግ የፖሇቲካ ተሳትፍ ትግሌ አይባሌም፡፡ ታጋዮች ማዴረግ ያሇባቸው ታዱያ ይህን አስቸጋሪ
ሁኔታ ሇማስወገዴ የሚከፇሇውን መስዋዕትነት ሇመክፇሌ የሚያስፇሌገውን ማዴረግ ነው፡፡ ክቡር የሆነውን የስው ሌጅ ህይወት
ከማጥፊትና ንብረት ከማውዯም በመሇስ ማሇቴ ነው፡፡ እነዚህ ነገሮች ምን ምን ሉሆኑ ይችሊለ ቢባሌ በምርጫ ሂዯት ውስጥ
ወሳኝ ናቸው ብዬ የማምናቸውን ዋና ዋና ጉዲዮች በማንሳት ሇማብራራት እሞክራሇሁ፡፡
የዕጩ ተወዲዲሪ ዝግጅት አንደ መስረታዊ ጉዲይ ነው፡፡ በምርጫ ሇመወዲዴር የወሰነ አንዴ ፓርቲ በምንም ዓይነት መሌኩ
ምርጫው ሲዯርስ ዕጩ ሇማዘጋጀት ዯፊ ቀና የሚሌ ከሆነ ሇመሸነፌ መዋጮ ማዴረጉን ማመን አሇበት፡፡ ሇምርጫ ውዴዴር
የሚመሇመለ ዕጩዎች በሁለም መሌክ በተሇይ ከገዢው ፓርቲና መንግሰት ሉዯርስባቸው የሚችሇውን ጫና ሇመቋቋም ዝግጁ
የሆኑ መሆን አሇባቸው፡፡ በዋነኝነት እነዚህ ዕጩዎች እንዯ ገዢው ፓርቲ ወጪያቸው በፓርቲ የሚሸፇን ባሇመሆኑ ተገቢውን
ፊይናንስ ከዯጋፉዎቻቸው ሇማግኘት የሚያስችሌ ስሌት መቀየስ የግዴ ይሊቸዋሌ፡፡ ውዴዴሩ በእኩሌ ሁኔታ ሊይ እንዲሌሆነ ከሚያስረደት ሁኔታዎች አንደ ይህ ነው፡፡ የገዢው ፓርቲ ዕጩዎች በዚህ ጉዲይ ቅንጣት ሃሣብ የሇባቸውም፡፡ ይህ ጉዲይ
የምርጫ ትግሌ ከሚዯረግባቸው አንደ መሆኑን ተረዴተን መፌትሔ መሻት የእኛ እንጂ አንዴ አንዴ ተቃዋሚ ፓርቲ ነን የሚለ
ፓርቲዎች እንዯሚለት ሇዚህ መፌትሔ ኢህአዳግ/መንግሰት የገንዘብ ዴጋፌ ያዴርግሌን የሚሇው አይዯሇም፡፡ በሀገራችን
ገዢው ፓርቲ ኢህአዳግና መንግሰት የማይሇያዩ የአንዴ ሳንቲም ሁሇት ገፅታ ከሚባሇው በሊይ መሆናቸው ይታወቃሌ፡፡ ስሇዚህ
መንግሰት ዴጋፌ ያዴርግሌን ሲባሌ ኢህአዳግ ያዴርግ እንዯማሇት እየሆነ ነው፡፡ ኢህአዳግ ዯግሞ ይህን አዴርጎ ሇመሸነፌ ዝግጁ
አይዯሇም ሰሇዚህ ታግሇን ተወዲዲሪ ፓርቲዎች በፌትሃዊነት የሚታዩበት ስርዓት እንዱመጣ በትግሌ ውስጥ ያሇን መሆኑን
መረዲት የግዴ ይሇናሌ፡፡ ይህ ከባዴ ከሆነ አማራጩ ትግለ ይቅር ወይ? የሚሇው ነው፡፡
ከዕጩ ዝግጅት በኋሊ በዋነኝነት የሚያስፇሌገው በየዯረጃው ያለ ታዛቢዎችን ማዘጋጀት ነው፡፡ የታዛቢዎች ዝግጅት በሁሇት
ይከፇሊሌ፡፡ የመጀመሪያው በምርጫ ቦርዴ አስተባባሪነት የሚዘጋጁት ታዛቢዎች ማሇትም “የህዝብ ታዛቢ” የሚባለት ናቸው፡፡
እነዚህ ታዛቢዎች በሚመረጡበት ጊዜ ኢህአዳግ ቀዯም ብል በአንዯ-ሇአምስት፣ በጥቃቅንና አነስተኛ፣ በወጣትና ሴቶች ፍረም
ያዯራጃቸውን በተሇይም የፊይናንስ አቅማቸው ዯከም ያለ የአካባቢ ነዋሪዎችን በማዘጋጀት በህዝብ እንዯተመረጡ በማስመሰሌ
ይመዴባቸዋሌ፡፡ ይህ ሲፇፀም ተወዲዲሪ ፓርቲዎች በዝምታ በማሇፌ አንዴ ዯጋፉያቸው እንኳን እንዱገባ ሳያዯርጉ ያሌፊለ፡፡
ትግለን በትክክሌ ተረዴተን ከሆነ በየምርጫ ጣቢያዎች እነዚህ ታዛቢዎች ሲመዯቡ እኛም ዯጋፉዎቻችን እንዱኖሩ ሇማዴረግ
መስራት ይኖርብናሌ፡፡ ሌክ ነው ይህን ሇማዴረግ ኢህአዳግ የዘረጋው ዓይነት የመንግሰት መረብና ዴጋፌ አናገኝም፡፡ ይህ ነው
የውዴዴር ሜዲው ሌክ አይዯሇም የሚያስብሇው እና ትግሌ የሚያስፇሇገው፡፡ ይህን ሇመሇወጥ ትግሌ ማዴረግ ካሇብን
የማይቻሌ አይዯሇም፡፡ ሁለተኛው በዕጩ ተወዲዲሪዎች በራሳቸው የሚመዯቡ ታዛቢዎች ናቸው፡፡ እነዚህን ታዛቢዎች
የመምረጥ መብት የዕጩ ተወዲዲሪው ነው፡፡ ከዚህ አንፃር ያሇው ፇታኝ ነገር ታዛቢዎችን ማስፇራራት፣ በገንዘብ መዯሇሌ
ሲበዛም አፌኖ መውሰዴ የመሳሰለት ናቸው፡፡ እነዚህ በሙለ የትግለን አስፇሊጊነት የሚያሳዩ እንጂ እንዱህ ከሆነማ ምርጫ
ይቅር የሚያስብለ አይመስሇኝም፡፡ የማይፇራ፣ በገንዘብ የማይዯሇሌ ታፌኖ ሇሚዯርስበት ፇተና የተዘጋጀ ታዛቢ ማዘጋጅት
ትግለ የሚጠይቀው መሰዋዕትነት ነው፡፡ ሇዚህ የሚመጥን ታዛቢ ማዘጋጀት የዕጩ ተወዲዲሪዎችና የፓርቲዎች ሲሆን ይህን
በታዛቢዎች ሊይ የሚፇፀም ህገወጥ ዴርጊት ማሰቀየር ነው በሀገራችን ፖሇቲካ ከላልች ዱሞክራሲ ከሰፇነባቸው ሀገሮች ሇየት
የሚያዯርገው እና ትግሌ ያሰፇሇገው፡፡ ምርጫቻን የቱ ነው? ታግሇን እንቀይር ወይስ ኢህአዳግ በቃኝ እስኪሌ እንጠብቅ ነው፡፡
የመራጮች ምዝገባ ዘወትር ተገቢ ትኩረት የማይሰጠው በተወዲዲሪ ፓርቲዎች በኩሌ ነው፡፡ በ1997 ምርጫ በተወሰነ ዯረጃም
ቢሆን ቅስቀሳ ተዯርጎ ብዙ መራጭ የተመዘገበ ቢሆንም መምረጥ የሚገባቸው ያሌተመዘገቡና ባሇመመዝገባቸው የቆጫቻ
እንዯነበሩ የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው፡፡ የ1997 በተሇየ ሁኔታ ትተን በላልች ምርጫዎች ተቃዋሚዎች እንዱመርጡን
የምንፇሌገው ኢህአዳግ ጎትጉቶ ባስመዘገባቸው መራጮች ነው፡፡ ሁለም ማወቅ ያሇበት ኢህአዳግ በመራጭነት እንዱመዘገቡ
ቤት ሇቤት እየሄዯ የሚቀሰቅሰው ባሇው መረጃ መሰረት ዯጋፉዎች ብል ያመነባቸውን ወይም በቀሊለ ዯጋፉ ሊዯርጋቸው
እችሊሇሁ ብል የሚገምታቸውን ነው፡፡ በተሇይ በትምህርት ዯረጃ ዝቅተኛ የሆኑ የህብረተሰብ ክፌልች እናቶች ከአባሇት
ቀጥሇው ሇምዝገባ ከፌተኛ ትኩረት የሚሰጣቸው ናቸው፡፡ ፓርቲዎች በምርጫ ትርጉም ያሇው ሇውጥ ማየት የምንፇሌግ ከሆነ
የመራጭ ምዝገባ ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ ዯጋፉዎች እንዱመዘገቡ መቀስቀስ፣ ማበረታት እንዱሁም የመመዝገብን ጥቅም
ማስተማር ይኖርብናሌ፡፡ ፓርቲዎች ሊሇመወዲዯር ቢወስኑ እንኳን ዯጋፉዎቻቸው ወዯ ምርጫ ጣቢያ እንዲይሄደ ማዴረግ
በምርጫው ሊይ ትርጉም ያሇው መሌዕክት ያስተሊሌፊሌ፡፡ ያሇመወዲዯር ምርጫ ከሆነ ማሇቴ ነው፡፡ መራጮችን ሇማሰመዝገብ
በምናዯርገው እንቅስቃሴ በአብዛኛው ችግር ባይኖርም መዝጋቢ የሇም፣ መታወቂያ አሌታዯሰም፣ እሰከ ዛሬ የት ነበርክ፣ በቀበላ ተሳትፍ የሇህም፣ የመሳሰለት የሚጠበቁ የማዯናቀፉያ መንገድች ናቸው፡፡ ይህን ሉቋቋም የሚችሌ መራጭ እንዱኖር ቅስቀሳ
ማዴረግ ከትግለ አንደ አካሌ ነው፡፡ መራጮች በወኔ እንዱመዘገቡ ካዯረግናቸው ከተመዘገቡ በኋሊ መራጭ ብቻ ሳይሆን
ቀስቃሽም በመሆን የምርጫ ምዕዲሩ እንዱስተካከሌ ዴጋፌ ያዯርጋለ፡፡ ህዝብ የተሳተፇበት አፇናን እንቢ የማሇት ተግባር ዯግሞ
በጥቂት ካዴሬዎች ቁጥጥር ስር እንዱውሌ የተውነውን ምርጫ በትግሊችን የእኛም ይሆናሌ ማሇት፡፡ ሇመምረጥ ያሌተመዘገበ
መራጫ የምርጫ ምዕዲር ሇማስፊት አሊፉነት ያሇበት አይመስሇውም፡፡ ትክክሌም ነው፡፡ የምርጫ ምዕዲር የማስፊት አሊፉነት
ያሇበት ዜጋ መፌጠር የትግለ አካሌ ነው፡፡ ቆጠራ ሳይጠናቀቅ ካዯረ አብረን ስንጠብቅ እናዴራሇን የሚሌ መራጭ ማዘጋጀት
የግዴ ይሊሌ፡፡ ምርጫ 97 ትዝ አይሊችሁም፡፡
መራጮች የሰጡትን ዴምፅ፣ ታዛቢ ተከታትል ቆጥሮ፣ ዯምሮ የተቀበሇውን፣ ምርጫ ቦርዴ ሉሇውጠው አይችሌም ባይባሌም
ሇመሇወጥ የሚገጥመው ፇተና ከባዴ ይሆናሌ፡፡ እዚህ ሊይ እንዯመፃፌ ቀሊሌ እንዲሌሆነ ይገባኛሌ፣ ኢህአዳግ ሲጨንቀው
በታጣቂ ኮሮጆ እንዯሚገሇብጥ ዘንግቼው አይዯሇም፡፡ ይህን ዴርጊቱን በተዯራጀ መከሊከሌ የትግለ አንዴ አካሌ እንዯሆነ
አፅዕኖት ሇመስጠት ነው፡፡ ፓርቲዎች አሁን ባሇው ዯረጃ ይህን ሇማዴረግ ሙለ ሇሙለ አሌተዘጋጀንም የሚለ ከሆነ ከምርጫ
ሇመውጣት ሳይሆን በተዯራጁበት ሌክ ሇመወዲዯር መዘጋጀት ይጠበቅባቸዋሌ፡፡ ሀለም ቦታ ሇመሆን ሲከጀሌ አንዴም ቦታ
ያሇመሆን የሚመጣው በዚህ ምክንያት ነው፡፡
በታዛቢዎች የተፇረመ የምርጫ ውጤትን በምርጫ ቦርዴ በኩሌ በሚፇፀም ሸፌጥ ወይም በጉሌበት መሣሪያ ጭምር ተዯርጎ
በሚዯረግ ንጥቂያ ላሊ ፇተና ሊይ የሚወዴቀው አካሌ የፌትህ ስርዓቱ ነው፡፡ የተዯራጀ መረጃ ይዘን የፌትህ ስርዓቱን መሞገትም
አንደ የትግሌ አካሌ እንዯሆነ መዘንጋት የሇበትም፡፡ ይህን ሁለ አዴርገን ኢህአዳግ እነዚህን የህዝብ ዴምፆች ገፌቶ ማነኛውንም
ዓይነት ጉሌበት ሇመጠቀም ቢወስን ህዝብ የተሳተፇበት ስሇሚሆን መዘዙ ብዙ ነው፡፡ ምርጫን ተከትል ሇሚመጣ አብዮትም
ጠሪ የሚሆነው የዚህ ዓይነት ዴርጊት ነው፡፡ በምርጫ መሳተፌ ሂዯት ውስጥ ህዝብ ካሌተሳተፇ የተወሰኑ ሰዎች የሚያዯርጉት
መፌጨርጨር ሰሇሚሆኑ ህዝቡ ዴምፁ እንዱከበር የሚያዯርገው ግፉት እምብዛም ነው፡፡ እነዯከዚህ ቀዯሙ ኢህአዳግ
ወትውቶ ያስመዘገባቸው ሰዎች ሇምን አሌመረጡንም ብሇን መጠየቅ ተገቢ አይዯሇም፡፡ በሚስጥር ዴምፅ ሰጥተውን ቢሆን
እንኳ በይፊ ዴምፃችን ይከበር ሉለ ይችሊለ ብል መጠበቅ የዋህ መሆን ነው፡፡ በሚስጥር የካደትን በአዯባባይ እንዱያረጋግጡ
መጠየቅ ነው የሚሆነው፡፡
በዚህ ዯረጃ ሳንዘጋጅ ቀርተን ምዕዲሩ ጠቧሌ ብሇን “ሰሇ …ሲባሌ ምርጫው ቢቀር” የምንሌ ከሆነ ኢህአዳግ ዯስተኛ ነው፡፡
በግሌፅ የሚሰብከውን አውራ ፓርቲ ስርዓት ተግባራዊ ያዯርጋሌ፡፡ ኢህአዳግ ምዕዲሩን በህዝብ ተሳትፍ ሳናስገዴዯው ያሰፊዋሌ
ብሇን የምንጠብቅ ከሆነ በቅርቡ የሚሆን ስሇአሌሆነ የትግሌ ስሌታችንን መፇተሸ ሉኖርብን ይገባሌ፡፡ አንደ አማራጭ አንዴ ሺ
ትንታግ ታዛቢ ከማዘጋጀት፣ አንዴ ሺ ተኳሽ ተዋጊ ሀይሌ ማዘጋጅት ሉሆን ይችሊሌ፡፡ እንግዱህ ዘመኑ የሚዋጀውን፣ ሇሰው ሌጅ
ከፌተኛ ክብር የሚሰጠውን፣ በወጪ አንፃርም አዋጭ ሉሆን የሚችሇውን የትግሌ ስሌት መምረጥ በፓርቲ ውስጥ ያለ
ስትራቴጂሰቶች ሃሊፉነት ነው፡፡ በሃሊፉነት ሰሜት የሚወሰን፡፡
እርግጠኛ ነኝ “ስሇ …. ሲባሌ ምርጫው ቢቀር” የሚሇው ሃሳብ የቀረበው በባርነት እንቀጥሌ በሚሌ ወይም የኢህአዳግ አውራ
ፓርቲ ፌሌስፌና ተስማምቶናሌ የሚሌ አይዯሇም፡፡ በእኔ አረዲዴ ላሊ አማራጭ የትግሌ ስሌት እንመሌከት የሚሌ መሆን
አሇበት፡፡ ሇጊዜው የምርጫው መንገዴ ገና ብዙ ያሌተሄዯበት መንገዴ ስሇሆነ ተሰፊ መቁረጥ ያሇብን አይመስሇኝም፡፡ ምርጫ
መሳተፌ የሰሊማዊ ትግሌ ማሳኪያ አንደ መንገዴ ነው ብዬ አምናሇሁ፡፡ ይህ ማሇት ግን በፌፁም የምርጫ ሰሞን ዯርሶ በሚፇጠር ሆይ ሆይታ ውስጥ ውጤት ሇማግኘት መከጀሌ አይዯሇም፡፡ ከሊይ በአጭሩ ሇማስቀመጥ እንዯሞከርኩት በሁለም
የምርጫ ዯረጃዎች በንቃት በመሳተፌ እና ህዝቡን በማሳተፌ ነው፡፡
ቸር ይግጠመን 

ራሳችንን ነጻ እናዉጣ ፤ ሰኔ 15 ቀን አዋሳ እንገናኝ – አማኑኤል ዘሰላም

ደቡብ ክልል ዋና ከተማ ናት። በርካታ ብሄረሰቦች በፍቅር የሚኖሩባት ዉብ ከተማ። ሰኔ 15 ቀን 2006 ዓ.ም ደሴን፣ ባህር ዳርን፣ አዳማን፣ ጊዶሌን አዲስ አበባ እና ደብረ ማርቆስን በመቀላቀል ድምጿን ታሰማለች። አዋሳ !!!!
የሚሊዮኖች ድምጽ ለፍትሕና ለመሬት ባላቤትነት በሚል መርህ በሐዋሳ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል። ለሰልፉ የከተማዋ ባለስልጣናት እውቅና የሰጡ ሲሆን፣ የአንድነት አባላትን ደጋፊዎች ቅስቀሳ ጀምረዋል።
የሰላማዊ ትግል ቁልፍ ሥራ ትግሉን ወደ ሕዝቡ ማዉረድ ነው። የሚሊዮኖች እንቅስቃሴም እያደረገ ያለው ይሄንኑ ነው። ይሄን ሰልፍ ለማድረግ የታሰበው ከአንድ ወር በፊት የነበረ ቢሆንም የአገዛዙ ባለስልጣናት የተለያዩ ምክንያቶች እየሰጡ ሰልፉን እስከአሁን እንዲዘገይ አድርገዉት ቆይተዋል። በዞኑ የአንድነት አመራር አባላት ባሳዩት ትእግስትና ቁርጠኝነት ሰልፉ እዉቅ አግኝቶ ቅስቀሳ ተጀምሯል።
በሚቆጣጠራቸው የመገነኛ ብዙሃን ለሕዝብና ለአገር መልካም እንዳደረገ፣ ለሕግ የበላይነትና እንደቆመ፣ ሁሉንም በእኩል እንደሚያይ ኢሕአዴግ ይለፍፋል። «ኢሕአዴግ ለአዋሳ ሕዝብ ጥቅም የቆመና ሕዝቡን የሚያከብር ነው ወይ ? ባለስልጣናቱ ህዝቡን የሚያሰቃዩና የሚያንገላቱ ሳይሆን በቅንነት ሕዝብን ያገለግላሉ ወይ ? » የሚሉ ጥያቄዎች ቢነሱ መልሱ «አይደለም» የሚል እንደሆነ የአዋሳ ነዋሪዎች ብቻ ሳይሆን መላው የኢትዮያ ሕዝብ ያውቀዋል።
ኢሕአዴጎች የሚኩራሩበትና ግፍ ሲሰሩ ምንም የማይከብዳቸው «ሕዝቡ ፈሪ ነው ፤ ድምጹን ማሰማት አይደፍርም። ከኛ ፍቃና ትእዛዝ ዉጭ አይወጣም» የሚል እምነት ስላላቸው ነው። የአዋሳ ህዝብ ኢሕአዴጎች እንደሚያስቡት ሳይሆን፣ መብቱን፣ ነጻነቱን፣ ክብሩን አሳልፎ የማይሰጥ ህዝብ መሆኑን የሚያሳይበት ሰልፍ ተዘጋጅቷል። የኣዋሳ ህዝብ »እምቢ ለአምባገነንት፣ እምቢ ለዘረኝነት፣ እምቢ ለሙስና ፣ እምቢ ለፍትህ መጓደል፣ እምቢ ለኑሮ ዉድነት … » የሚልበት ሰልፍ የሚደረግበት ቀን እንሆ ደርሷል። ሰኔ 15 !!!!!
አገር ነጻ የምትሆነው፣ ክልሎች ነጻ ሲሆኑ ነው። ክልሎች ነጻ የሚሆኑት ወረዳዎች ነጻ ሲሆኑ ነው። ወረዳዎች ነጻ የሚሆኑት ቀበሌዎች ነጻ ሲሆኑ ነው። ቀበሌዎች ነጻ የሚሆኑት ቤተሰብ ነጻ ሲሆን ነው። ቤተሰብ ነጻ የሚሆነው እያንዳንዳችን በግልሰብ ደረጃ ነጻ ስንሆን ነው። በግላችን «ለመብቴ መቆም አለብኝ። እስለመቼ ባሪያ ሆኜ፣ አቅርቅሬ እኖራለሁ» በማለት ለራሳችን ፣ በግላችን ነጻነትን ስናወጅ ፣ ያኔ ከሌሎች ጋር ሆነ የነጻነትን ደዉል ለመደወል አይከብደንም።
እንግዲህ የነጻነትን መልእክት ለራሳችን እናስተላልፍ። ዛሬ እኛ በራሳችን አይምሮ ዉስጥ ፈቅደን ካስቀመጥነው ፍርሃትና የሕሊና መሽመድመድ ነጻ እንዉጣ። አዋሳ የምንኖር ሰኔ 15 ቀን የሚደረገዉን ሰልፍ እንቀላቀል። ከአዋሳ ዉጭ ያለን በአገር ዉስጥም ሆነ ከአገር ዉጭ የምንኖር ወገኖች በአዋሳ ያሉ ዘመድ፣ ወዳጆቻችንን በስልክ፣ በኢሜል፣ በቫይበር ፣ በቴክስት በማግኘት ሰልፉን እንዲቀላቀሉ እናበረታታ። በሶሻል ሜዲያ፣ በራዲዮኖችና ድህረ ገጾችም በፓልቶኮች ቅስቀሳዉን እናፋፍም። በገንዘብ ድጋፍ እናድርግ። በአካል ባንገኝም በመንፈስ ሰልፉን እንቀላቀል።
ይህ የአንድ ሰው፣ ወይንም የአንድ ፓርቲ ንቅናቄ አይደለም። ይህ የሚሊዮኖች ንቅናቄ ነው። ይህ የሕዝብ ትግል ነው። በመሆኑም የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ተሳትፎ ያስፈልጋል። እያንዳንዳችን የድርሻችንን ለመወጣት እንዘጋጅ። ከሚሊዮኖች አንዱ እንሁን ። አዋሳ በአካልም ይሁን በመንፈስ እንገናኝ!!!10489779_655072781244326_5432986543854877449_n

Thursday 19 June 2014

Severe shortage of water and food hits Harar

June 16, 2014
 Severe shortage of water and food has hit Kebele (districts) 14, 15, 16, 17, 18 and 19 and Shenkora, Jegol and Keledaba areas of Harar, Eastern Ethiopia, ESAT’s reporter said from the city.
The problem has started after six of the 17 water boreholes that have been dug recently with a cost of 80 million birr near Aseliso, 75 km from Harar city, have clogged.  Out of the 11 boreholes, two of the boreholes are at risk being clogged.
Although experts had given warning before the boreholes were dug, they were burrowed under political orders.
Separately, lack of cooking oil which has been distributed by the government in the city, edible oil that used to be sold for 115 birr per litre is now being sold 175 birr per litre. The one that is locally produced is being sold 40 birr per litre.
ESAT’s efforts to speak to government officials regarding the problems have been unsuccessful.