Thursday 30 October 2014

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) Ethiopian People's Congress for United Struggle (Shengo)

የIትዮጵያን ህዝብ Aደንቁሮ ለመግዛት ህወሀት/IህAዴግ የሚያካሂደውን Aሳፋሪ ተግባር
ሁሉ ሽንጎ Aጥብቆ ያወግዛል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ)
Ethiopian People's Congress for United Struggle (Shengo)
www.ethioshengo.org shengo.derbiaber@gmail.com
ጥቅምት 18፣ 2007 (Oክቶበር 28፣ 2014)
በትላንቱ Eለት በAዲስ Aባባ ውስጥ የሚገኘው የከፍተኛ ፍርድ ቤት በታዋቂው የIትዮጵያ
ነጻ ጋዜጠኛ በAቶ ተምሰገን ደሳለኝ ላይ የሶስት Aመት ጽኑ Eስራት Eንደፈረደበት
ተገልጿል። Aቶ ተመሰገን ለክስ የተዳረገውና ለዚሁ ህገ ገምድል ብይን ያበቃው በተለያየ
ጊዜ ያቀረባቸውን ተወዳጅ ጽሁፎቹን Eንደ ፈለጉ በመተርጎም “ህዝብ Aነሳሰቷል የሀሰት
ዜና Aሰራጭቷል” በሚሉ ተልካሻ የፈጠራ ምክንያቶች ነው።፡
ህወሀት/IህAዴግ በሀገሪቱ ህዝብ ላይ የሚፈጽመውን መጠነ ሰፊና ዘግናኝ ግፍ፤ ንቅዘት
በስልጣን መባለግና፣ ዘረኛ ፖሊሲ ከህዝብ Eይታ ለመደበቅ የማያደርገው ሙከራ የለም ።
ለዚህ ደግሞ ከሁሉም በላይ የሚፈራው በመተክልና በEውነት ላይ የተመረኮዘ፣ ሀሳብን
ለህዝብ የሚያሰራጭ ሚዲያንና በዚህ ተግባር ላይ የተሰማሩ ግለሰቦችንና ተቋማትን ነው።
የመናገር፣ የመጻፍና ሃሳብን በነጻ የመግለጽን መብት Aከብራለሁ ብሎ በህገመንግስቱ
ውስጥ ጽፎ በየወቅቱ የሚለፍፈው የህወሀት/IህAዴግ ስርAት Eንዲህ Aይነት Aይን ያወጣ
የፈጠራ ክስ መስርቶ Aቶ ተመሰገንን በሶስት Aመት Eስራት መቅጣቱ፣ ለ23 Aመታት
የታየውንና ለተደጋጋሚ Aመታትም ከAፍሪካ መንግስታት ሁሉ “የነጻ ፕሬስ ቀንደኛ ጠላት”
የሚል ስያሜ ያተረፈለትን ጸረ ዴሞክራሲያዊ ተግባሩን Aጥብቆ Eንደ ቀጠለበት Aንድ
ተጨማሪ ማስረጃ ነው።
የIትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ፣ በAቶ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የተወሰነውን የግፍ
ፍርድ Eንዲሁም በቀጣይነት የIትዮጵያን ህዝብ Aደንቁሮ ለመግዛት ህወሀት/IህAዴግን
የሚያካሂደውን Aሳፋሪ ተግባር ሁሉ Aጥብቆ ያወግዛል።
ይህን የግፍ ስርAት ከIትዮጵያ ህዝብ ጫንቃ ላይ Aሽቀንጥሮ ለመጣል ሁሉም
የIትዮጵያ ህዝብ የተባባረ ትግሉን Aጠንክሮ Eንዲቀጥል ጥሪያችንን በድጋሚ
Eናስተላልፋለን።
ድል ለIትዮጵያ ህዝብ

No comments:

Post a Comment