Tuesday 12 August 2014

ከኢንጂነር ግዛቸው ካቢኔ ስድስቱ ራሳቸውን አገለሉ

ኢንጂነሩ ካቤኔ ውስጥ መቀጠላቸው ትርጉመ ቢስ መሆኑን መረዳታቸውን በመግለጽ ለግዛቸው ደብዳቤ ያስገቡት የአንድነት አመራሮች
ተክሌ በቀለ –ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት
በላይ ፈቃዱ —ምክትል ፕሬዘዳንት
ሰለሞን ስዮም —የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ
ዳንኤል ተፈራ — የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ
ዳዊት አስራደ —የኢኮኖሚ ጉዳዮች ሀላፊ
ኢንጂነር ግዛቸው በአንድነት እና በመኢአድ መካከል የሚደረገውን ውህደት በማኮላሸት ስራ ላይ ከመሰማራታቸውም ሌላ ሰርጎገቦችን እየሰበሰቡ ፓርቲው የሚያደርጋቸውን እንቅስቃሴዎች እያበላሹ መሆኑን አቤቱታዎች ይሰማሉ፡፤ እንዲሁም በጀግናው አንዱአለም አራጌ እና በሃብታሙ መታሰር ጋር እንደሚጠረጠሩ እና የአንድነትን እንቅስቃሴ በዘለቀ ረዲ በኩል ለወያኔ ሪፖርት እንደሚያደርጉ በአባላቶቹ አቤቱታ ይቀርብባቸዋል።UDJ-SEAL

No comments:

Post a Comment