Monday 6 October 2014

በኢትዮጵያ ሁለት አሜሪካውያን ባልታወቁ ኃይሎች ጥቃት ደረሰባቸው፤ በቬጋስ የተከሰተው ቀላል የመሬት አደጋ ምንም ጉዳት አላደረሰም

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም የአየር ሞገድ ወይም በድህረ ገጽ በቀጥታ በአይቱን www. KRLV1340AM.com ይደመጣል። በስልክ ለማዳመጥ ለሚቀናችሁ በቀጥታ በአዲስ ቁጥር 712 432 8451 ያለ ኮድ በቀላሉ ማዳመጥ ይቻላል። (9፡30 በዋሽንግተን ሰዓት ጀምሮ ) የቀድሞ ቁጥር 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ክፍት ነው። ህብር ሬዲዮ_የወቅታዊ መረጃ ምንጭ።
የህብር ሬዲዮ መስከረም 25 ቀን 2007 ፕሮግራም

ለእስልምና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን እንኳን ለኢድ አልአድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ!
ሁለት አሜሪካዊያን በኢትዮጵያ ባልታወቁ ታጣቂዎች ጥቃት ደረሰባቸው
አሜሪካ ባለፈው ሰኞ በኢትዮጵያ ውያን ላይ የተኮሰውን ዲፕሎማት ከአገሯ ማባረሯን አረጋገጠች
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚደራደሩት ሱዳኖች ድርድሩ ተቋርጦ ወደ ኬኒያ እንዲዛወር ጠየቁ
መኢአድ በጋምቤላ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት አስመልክቶ በነገው እለት ዓለም አቀፍ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል
የኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ ቢሮ ጋዜጠኞቹ ለምሳ በወጡበት በፀጥታ ሀይሎች ታሸገ
በቬጋስ ዛሬ የተከሰተው ቀላል የመሬት መንቀጥቀጥ ምንም ጉዳት እንዳላደረሰ ተገለፀ
የዙምባቤዋ ቀዳማዊ ዕመቤት ባለቤቴን ከስልጣን ለማውረድ አሜሪካና ከፍተኛ ሹማምንቱ ያሴራሉ ሲሉ ወቀሱ
በኢትዮ ጵያውያን ላይ በአገር ውስጥና በውጭ ግፍ ሲፈፀም አንድም ቀን ድምፃቸውን አሰምተው የማያውቁ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚደረገውን ጭፍጨፋ የሚደግፉ የስርዓቱ ደጋፊዎች ትላንትና ባንዲራ ጨርቅ ነው እያሉ እንዳላዋረዱ ዛሬ የባንዲራ ተቆርቋሪ መስለው በሰኞ ተቃውሞ ሳቢያ ተኩስ በከፈተው ዲፕሎማት የደረሰባቸውን ውርደት ለማካካስ ለተቃውሞ ሊወጡ ነው
እኛም ማክሰኞ የአፀፋ ተቃውሞ እናደርጋለን >>
አክቲቪስት መኮንን ጌታቸው ማክሰኞ ስለሚደረገው የአፀፋ ተቃውሞ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ
ኢቮላ በአሜሪካ ልዩ ዘገባ
የአረፋን በአልን አስመልክቶ በሳውዲ ጅዳ ከሚገኘው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ ጋር ቆይታ
<<ተቃዋሚዎች ከተለመደው ችግር ወጥተን ትግሉን ወደፊት መግፋት አልቻልንም>> ዶ/ር መረራ ጉዲና ለህብር ከሰጡት ቃለመጠይቅ ክፍል አንድ
ሌሎችም ዜናዎች አሉ

No comments:

Post a Comment